MURADTADESSE Telegram 40346
Murad Tadesse (Official Channel)☪️🇪🇹
እኔ'ምላችሁ… ግለሰቡ እስከሚያዝ ድረስ፤ ለምን የሚቀረሽበትን የቲክቶክ አካውንቱን report አድርገን አናዘጋበትም? ይሄው ትናንትም ከትናንት በፊትም ማታ ማታ እየቀረሸ ነው። ለዛሬም ቀጠሮ አለው። ለምን አንዘጋለትም? መቼም ለዚህ የሚያንስ አለ? ቲክቶክ ለምትጠቀሙ ብቻ! ይህን ለማድረግ ቁጥራችን ያንሳል? ሊንኩን እዚህ ብለቀው ሁላችሁም report ያደረጋችሁበትን ትልካላችሁ? ወይንስ ጭራሽ በዛው follow…
አካውንቱን የማዘጋት ዘመቻ
====================
(መልዕክቱ ይሰራጭ! ደጋግመን Report እናድርግ!)
||
ካስታወሳችሁ ያኔ ዘመድኩን በቀለን ከፌስቡክ ነቅለነው የቀረነው በወቅቱ ከ400 ሺህ በላይ ተከታይ የነበረውን የፌስቡክ ፔጁን ሪፖርት አድርገን አዘግተን ነው።

ዛሬም እፎይ የተባለውን ባለጌ ግለሰብ የመሳደቢያ የቲክቶክ አካውንት report በማድረግ እንረባረብ። አንዳንዶች አውቃችሁም ይሁን ሳታውቁ follow የሚለውን እንዳትነኩ።

√ የሪፖርት አደራረግ ቅደም ተከተሉን ከታች ባያያዝኳቸው ኢሜጆች ላይ ታገኛላችሁ። ሪፖርት የምናደርግበት reason ተመሳሳይ ሲሆንና ብዛት ሲኖረን እንዲሁም ሲደጋገም ቲክቶክ ካምፓኒ ዘንድ ውጤት ይኖረዋል።

√ መጀመሪያ ይህን የግለሰቡ አካውንት የሚገኝበትን ሊንክ ተጫኑት።
https://www.tiktok.com/@effoyyy?_t=ZM-8uZBPeh00RB&_r=1

√ ከዚያም ከቀኝ በኩል top ላይ የምትታየዋን የሼር ምልክት ንኳት።
ልክ ከታች ካያያዝኳቸው ፎቶዎች ላይ 1 ቁጥር ብዬ በጻፍኩት ላይ ያከበብኳትን ይህቺን የሼር ማድረጊያ ምልክት ንኳት! ➡️

√ ከዛ 2 ቁጥርን በጻፍኩበት ኢሜጅ ላይ እንደምትመለከቱት Report የሚል ይመጣላችኋል።

√ ከዚያም 3 ቁጥርን በጻፍኩበት ኢሜጅ ላይ እንደሚታየው «Report account» የሚለውን ተጫኑ።

√ ከዚያም 4 ቁጥር ላይ እንዳለው «Posting Inappropriate Content» የሚለውን ምክንያት ምረጡ።

√ ከዚያም 5 ቁጥር ላይ እንደሚታየው «Hate and Harassment» የሚለውን ምረጡ።

√ ከዚያም 6 ቁጥር ላይ እንደሚታየው «Hate speech and hateful behaviors» የሚለውን ምረጡ።

√ ከዚያም 7 ቁጥር ላይ እንደሚታየው «Submit» የሚለውን በተን ተጫኑ።

√ ከዚያም 8 ቁጥር ላይ እንደሚታየው ሥራችሁን ጨርሳችኋል፤ ብሎክ የሚለውን On አድርጉትና ውጡ።

ስለ ግለሰቡ መረጃ ከሌላችሁ፤ ግለሰቡ በጥላቻ ሰበካና በኃይማኖት ግጭት ተጠርጥሮ የሚፈለግ ነው።
በዚህ ሊንክ የበለጠ መረጃ ማግኘት ትችላላችሁ። https://www.tgoop.com/MuradTadesse/40327

በሉ! ተሳስታችሁ ፎሎው እንዳታደርጉ።
ከአንድ በላይ አካውንት ካላችሁ በሁሉም ሪፖርት አድርጉ።
በአንዱም አካውንታችሁ ብሎክ ከማድረጋችሁ በፊት በተደጋጋሚ እስከሚደክማችሁ ድረስ ከላይ ያለውን ቅደም ተከተል ጠብቃችሁ ሪፖርት አድርጉ።

ይህ መልዕክት ለብዙዎች ይደርስ ዘንድ በተለያዩ ገፆች ሼር አድርጉ።

||
www.tgoop.com/MuradTadesse
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM

tgoop.com/MuradTadesse/40346
Create:
Last Update:

BY Murad Tadesse (Official Channel)☪️🇪🇹

Share with your friend now:
tgoop.com/MuradTadesse/40346

View MORE
Open in Telegram

Telegram News

Date: |

In 2018, Telegram’s audience reached 200 million people, with 500,000 new users joining the messenger every day. It was launched for iOS on 14 August 2013 and Android on 20 October 2013. Write your hashtags in the language of your target audience. A vandalised bank during the 2019 protest. File photo: May James/HKFP. According to media reports, the privacy watchdog was considering “blacklisting” some online platforms that have repeatedly posted doxxing information, with sources saying most messages were shared on Telegram. How to Create a Private or Public Channel on Telegram?
from us

Telegram Murad Tadesse (Official Channel)☪️🇪🇹
FROM American