MURADTADESSE Telegram 40499
ከግብረ ገብነትና ማኅበራዊ እሴት ባፈነገጡ እጅግ ዘግናኝ የብልግና ስድቦችና የኃይማኖት ግጭት በሚያስነሱ የጥላቻ ስብከቶች እንዲሁም ቅጥፈቶች የተካነው የእፎይ (ሰለሞን ሽፈራው) እኩይ ድርጊት ደጋፊዎች በኮፒ ሊንክ መሻር የማይችለውን የሪፖርት መንገድ አስደንግጧቸዋል።

እናንተ በዚህ ፖስት ላይ በተቀመጠው መልክ ብቻ ሪፖርት አድርጉ። ሚሊዮን ይህን ኮፒ ሊንክ አይታደገውም።

ዝርዝር ነገር በዚህ ፖስት ተቀምጧል።
https://www.tgoop.com/ArrestEffoy/9

ኮፒ ሊንክ ይህን የሪፖርት መንገድ የሚታደገው ከመሰላቸው እናንተም ኮፒ ሊንክ በማድረግ አግዟቸው😁 ወገኖቻችሁ አይደሉ¡😊

ባይሆን ሪፖርት ማድረጉ እንዳይረሳ። በቲክቶክ ያለው ብቻ ሳይሆን በዋናነት በዚህ በቲክቶክ ዌብሳይት ላይ የሚደረገው ሪፖርት ይጠናከር።

ከአንድ በላይ ኢሜይል ካላችሁ ወይም የትኛውንም የምታውቁትን ኢሜይል ተጠቅማችሁ (ባለቤቶቹ ከፈቀዱ) ሪፖርት አድርጉ።

መልዕክቱ ይሰራጭ!

እነርሱ ለብልግና ወግነው ካላፈሩ፤ እኛ ከእውነት ጎን ቆመን ባለጌዎችንና ብልግናቸውን ራቁትን ማስቀረት አለብን።

tgoop.com/MuradTadesse/40499
Create:
Last Update:

BY Murad Tadesse (Official Channel)☪️🇪🇹

❌Photos not found?❌Click here to update cache.

Share with your friend now:
tgoop.com/MuradTadesse/40499

View MORE
Open in Telegram

Telegram News

Date: |

The initiatives announced by Perekopsky include monitoring the content in groups. According to the executive, posts identified as lacking context or as containing false information will be flagged as a potential source of disinformation. The content is then forwarded to Telegram's fact-checking channels for analysis and subsequent publication of verified information. Healing through screaming therapy Telegram users themselves will be able to flag and report potentially false content. Co-founder of NFT renting protocol Rentable World emiliano.eth shared the group Tuesday morning on Twitter, calling out the "degenerate" community, or crypto obsessives that engage in high-risk trading. In 2018, Telegram’s audience reached 200 million people, with 500,000 new users joining the messenger every day. It was launched for iOS on 14 August 2013 and Android on 20 October 2013.
from us

Telegram Murad Tadesse (Official Channel)☪️🇪🇹
FROM American