tgoop.com/NehnuTube/803
Create:
Last Update:
Last Update:
✅የሰዉ ልጅ ፈላጎቱ ወደተዉሂድ መሆን አለበት
ኢብኑል ቀይም አላህ ይዘንላቸዉ እዲህ ይላሉ
እወቅ የሰዉልጅ ፍላጎቱ አላህን በቢቸኝነት ማምለክ መሆን አለበት
በአላህ ላይ ማጋራት ላላህ የሚገቡ ኢባዳዋች ለሌላ አሳልፎ መስጠት የለበትም በአላህ ላይ 1 ነገር ማሻረክ የለበትም በዉዴታም ሆነ በፋራቻም በመከጀልም ከአላህም ዉጫ ሌላላይ መወከለ የለበትም ከሱም ዉጪ ዒባዳ ለሌላ መስራት የለበትም ከላህም ዉጪ በሌላ መማል የለበትም ከሱም ዉጪ ለሌላ ስለት መግባት የለበትም ለሌላም መተናነስም ሆነ መዋረድ የለበትም ከሱም ዉጪ ለላዉን ማላቅ የለበትም ከሱም ዉጪ ለሌላ መስገድ የለበትም እነዚህን እናም ሌላም እነዚህ የመሳሰሉ ዒባዳዋች ከአላህ ዉጫ ላለ አካል አሳልፎ መስጠት የሳት ወይም የጀኸነም ያዳርጉናል
BY Nehnu Tube ◈ ነህኑ ቲዩብ_||ኢስላማዊ ጥበብ||
Share with your friend now:
tgoop.com/NehnuTube/803