RVCCLUB Telegram 1543
እነሆ ሐሙስ

ቀጠሯችን አልተረሳም አይደል?

እነሆ በቤታችን ተሰብስበን መፀሀፍትን የምንመረምርበት ወይ ደሞ በመፅሐፍት የምንመረመርበት ግዜው ደርሷል።

ባለፈው ሳምንት በነበረን ሰርጎ ገብ ፕሮግራም ምክንያት ተራዝሞ የነበረው የመጽሀፍ ዳሰሳችን ነገ ይቀጥላል።

"አልተዘዋወረችም" በደራሲ አሌክስ አብርሃም

ከ12:00 ጀምሮ
📍በRVC ቤተመጻሕፍት

📌 መጽሐፉን አለማንበብ ወይንም አለመጨረስ ዳሰሳውን ከመታደም አያግድም።

ሰዓት ማክበር የምክንያታዊ ወጣት መገለጫ ነው።

የቴሌግራም አድራሻዎቻችንን ላልተቀላቀላቹ በታች ባለው ሊንክ መቀላቀል እንዳይረሳ።
👇👇👇👇
https://www.tgoop.com/rvcbookreview
#ኑ_የቆምንበትን_መሠረት_እንፈትሽ
#የተሻለ_ትውልድ_ለተሻለች_ኢትዮጵያ
#የምክንያታዊ_ባለራዕዮች_ስብስብ
@RvcClub
@RvcClub



tgoop.com/RvcClub/1543
Create:
Last Update:

እነሆ ሐሙስ

ቀጠሯችን አልተረሳም አይደል?

እነሆ በቤታችን ተሰብስበን መፀሀፍትን የምንመረምርበት ወይ ደሞ በመፅሐፍት የምንመረመርበት ግዜው ደርሷል።

ባለፈው ሳምንት በነበረን ሰርጎ ገብ ፕሮግራም ምክንያት ተራዝሞ የነበረው የመጽሀፍ ዳሰሳችን ነገ ይቀጥላል።

"አልተዘዋወረችም" በደራሲ አሌክስ አብርሃም

ከ12:00 ጀምሮ
📍በRVC ቤተመጻሕፍት

📌 መጽሐፉን አለማንበብ ወይንም አለመጨረስ ዳሰሳውን ከመታደም አያግድም።

ሰዓት ማክበር የምክንያታዊ ወጣት መገለጫ ነው።

የቴሌግራም አድራሻዎቻችንን ላልተቀላቀላቹ በታች ባለው ሊንክ መቀላቀል እንዳይረሳ።
👇👇👇👇
https://www.tgoop.com/rvcbookreview
#ኑ_የቆምንበትን_መሠረት_እንፈትሽ
#የተሻለ_ትውልድ_ለተሻለች_ኢትዮጵያ
#የምክንያታዊ_ባለራዕዮች_ስብስብ
@RvcClub
@RvcClub

BY የምክንያታዊ ባለራዕዎች ስብስብ (RVC)




Share with your friend now:
tgoop.com/RvcClub/1543

View MORE
Open in Telegram


Telegram News

Date: |

Clear With the administration mulling over limiting access to doxxing groups, a prominent Telegram doxxing group apparently went on a "revenge spree." How to create a business channel on Telegram? (Tutorial) Deputy District Judge Peter Hui sentenced computer technician Ng Man-ho on Thursday, a month after the 27-year-old, who ran a Telegram group called SUCK Channel, was found guilty of seven charges of conspiring to incite others to commit illegal acts during the 2019 extradition bill protests and subsequent months. Telegram message that reads: "Bear Market Screaming Therapy Group. You are only allowed to send screaming voice notes. Everything else = BAN. Text pics, videos, stickers, gif = BAN. Anything other than screaming = BAN. You think you are smart = BAN.
from us


Telegram የምክንያታዊ ባለራዕዎች ስብስብ (RVC)
FROM American