Telegram Web
የምክንያታዊ ባለራዕዎች ስብስብ (RVC) pinned «ሰላም እንዴት ናችሁ የ rvc ቤተሰቦች ለመጭው ቅዳሜ ለሚኖረን ውይይት  ያላችሁን የመወያያ (ርዕስ )ሃሳብ  በዚህ username ላኩልን @AyinadisTarekegn🙏»
Forwarded from Ruth
ሰላም የተወደዳችሁ የRvc book review ቤተሰቦች

📌በፕሮግራሞች መደራረብ ምክንያት ለተወሰኑ ሳምንታት ተራዝሞ የቆየው የመፅሀፍ ዳሰሳ መርሐግብራችን እንሆ በድጋሚ ተመልሷል።

እንደተለመደው ሐሙስ ምሽታችንን
በሀሳብ ቀለማት ድምቅ ልንል
እውቀት ተካፍለን ፤
ካአድማስ ሰፍተን፤
ጥበብ መክራን ተቀብለን፤
ደስስስስ......ይለን ዘንድ ቀጠሮ ያዝን።

በዚህ ሳምንት

የካሊል ጅብራልን The prophet ወይንም የጥበብ መንገድ ከሚለው የትርጉም ስብስብ ስራ መሀል "ነብዩ" የሚለውን ክፍል ልንዳስስ ወደድን።

🙏የእስከዛሬውን በማዘግየታችን ይቅርታ እየጠየቅን ሐሙስን እንዳትቀሩብን አደራ እንላለን።

ከ ወዳጆችዎ ጋር ተጋብዘዋል።

ጠሪ አክባሪዎ:- የምክንያታዊ ባለራዕዮች ስብስብ ።

ቆይታችን በ Google meeting መተግበሪ ይካሄዳል ።
ለውይይቱ ጥቂት ደቂቃዎች ሲቀሩት በቴሌግራም ቻናሉ እና በግሩፖች ላይ በሚለቀቀው መስፈንጠሪያ ወይም link ተጠቅማችሁ መቀላቀል ትችላላችሁ ።

በጉጉት እንጠብቃችኋለን

📍🗺️ አድራሻችን RVC Telegram group ።

  የቴሌግራም አድራሻችንን ላልተቀላቀላቹ ከታች ባለው ሊንክ መቀላቀል እንዳይረሳ።

👇👇👇👇
https://www.tgoop.com/rvcbookreview
#ኑ_የቆምንበትን_መሠረት_እንፈትሽ
#የተሻለ_ትውልድ_ለተሻለች_ኢትዮጵያ
#የምክንያታዊ_ባለራዕዮች_ስብስብ
@RvcClub
@RvcClub
1.የሰዎችን ማንነት በመጀመሪያ እይታ ማወቅ ይችላል? ከተቻለ እንዴት ፣ ካልተቻለስ ለምን ይመስላቹኃል?

2.በመጀመሪያ እይታችን እውነተኛ ማንነትን ሊያሳየን የሚችል ሰው አለ? ካለስ ምን ያህሉ?

3.የህይወት አጋራችንን ስንመርጥ የመጀመሪያ እይታችን ያለው ተጽኖ ምን ያክል ነው?

4.ከሴቶችና ከወንዶች በመጀመሪያ እይታ የበለጠ እምነት የሚያሳድረው ማን ነው ብላችሁ ታምናላችሁ???

5.ከሴቶችና ከወንዶች በመጀመሪያ እይታ ሊታወቅ የሚችል ይኖር ይሆን?????

6.በመጀመሪያ እይታችሁ ወዳጅነትን የመሰረታችሁት ሰው ትክክለኛ ማንነቱ ያ አለመሆኑን ብትደርሱበት ምን ታደርጋላችሁ ???
ለምሳሌ እንበልና ጓደኛ ፣ ፍቅረኛ፣ የትዳር አጋር ፣ የስራ ባልደረባ..ወ.ዘ.ተ  ቢሆንስ?
                                                                                                                                                             
በጉጉት እንጠብቃችኋለን

📍🗺 አድራሻችን RVC Telegram channel ።

  የቴሌግራም ቻናላችንን ላልተቀላቀላቹ ከታች ባለው ሊንክ መቀላቀል እንዳይረሳ።


#ኑ_የቆምንበትን_መሠረት_እንፈትሽ
#የተሻለ_ትውልድ_ለተሻለች_ኢትዮጵያ
#የምክንያታዊ_ባለራዕዮች_ስብስብ
@RvcClub
@RvcClub
ባዲስ አመት ማግስት፣ ደሞ ባዲስ ጀንበር
ገልፀን ልንገለፅ፣ መልካም ቀን እንቅጠር

መስከረም 9
አዲሲቱ ፀሀይ ወረቷ ሳያልፍ፤ መስኩን ያስዋበው አደይ ሳይረግፍ
በቤታችን ....
Man's search for meaning
የተሰኘውን የ Fedrk E.Frankel
መፅሀፍ እንዳስሳለን ።

በፈረንጅ አፍ የተፃፈን መፅሐፍ ስንመረምር የመጀመሪያችን ቢሆንም እነ ሜሪትን አስቀድመን እስቲ ደሞ ባዲስ አመት ባህር እንሻገር።

መፅሐፉን በቴሌግራም ግሩፖችን በPDF ያገኙታል።

መልካም የንባብ ጊዜ

የቴሌግራም ግሩፓችንን መቀላቀል አይርሱ።
👇👇👇👇 
https://www.tgoop.com/rvcbookreview
#ኑ_የቆምንበትን_መሠረት_እንፈትሽ
#የተሻለ_ትውልድ_ለተሻለች_ኢትዮጵያ
#የምክንያታዊ_ባለራዕዮች_ስብስብ
@RvcClub
@RvcClub
ሰላም እንዴት ናችሁ የ rvc ቤተሰቦች ለመጭው ቅዳሜ ለሚኖረን ውይይት  ያላችሁን የመወያያ (ርዕስ )ሃሳብ  በዚህ username ላኩልን @AyinadisTarekegn🙏
Forwarded from Lealem Tibebu
🌼🌼እልል እልል ሲባል፣ ከበሮ ሲመታ
🌼🌼እኔም አንቺም ትውልድ፣ ምንድነው ዝምታ?

ማጌጥ  አያሳስብሽ ፣ ገዝቻለሁ አዝራር
ዛሬ አዲስ አመት ነው፣ ላጫውትሽ በክራር።

🗓🗓አዝራር Challenge በቅርብ ቀን


Join us 👇
https://www.tgoop.com/serveforsocietyhu
https://www.tgoop.com/serveforsocietyhu
https://www.tgoop.com/qindeal

መልካም አዲስ አመት
🌻 🌻 🌻🌻🌻🌻🌻
📯📯📯📯📯📯📯📯
ሆ ብለን መጣን ሆ ብለን
         ወግ እናድምጥ ብለን
ሆ ብለን መጣን ሆ ብለን
         ባ'ንድ እናንብብ ብለን
ሆ ብለን መጣን ሆ ብለን
         ደግ እንምከር ብለን
ሆ ብለን መጣን ሆ ብለን
         RVC ን ብለን   
ሆ ብለን መጣን ሆ ብለን

አበባየሆሽ "ለምለም"
           አበባየሆሽ "ለምለም"
ባልንጀሮቼ "ለምለም"
          ግቡ በተራ "ለምለም"
በምክንያትን ታትረን "ለምለም"
           ጥበብ እናብራ "ለምለም"
ባ'ንድነት መክረን "ለምለም"
           ሀገር እንስራ "ለምለም"
አደይ የ'ውቀት  ሙዳይ ኮለል በይ...

🌻 🌻 🌻🌻🌻🌻🌻
እንኳን አደረሳችሁ ቤተሰቦቻችን
መልካም አዲስ አመትን ተመኘን
🌻 🌻 🌻🌻🌻🌻🌻
 
https://www.tgoop.com/rvcbookreview
#ኑ_የቆምንበትን_መሠረት_እንፈትሽ
#የተሻለ_ትውልድ_ለተሻለች_ኢትዮጵያ
#የምክንያታዊ_ባለራዕዮች_ስብስብ
@RvcClub
@RvcClub
Forwarded from Lealem Tibebu
🥁🥁ደረሰ🥁🥁ደረሰ🥁🥁ደረሰ🥁🥁🥁

SFS እና ቅንዲል አንድ ላይ በመሆን ያዘጋጁት አዝራር Challenge ነገ ይፋ ይሆናል🎉🎉

ነገ በ👇
https://www.tgoop.com/serveforsocietyhu
https://www.tgoop.com/serveforsocietyhu
https://www.tgoop.com/qindeal
ይጠብቁን
Forwarded from Serve for Society HU
🏵ተፈጥሮ ለምድር፣ ብጫ ቀሚስ ሰትጠልፍ
እኛም ባዲስ ዘመን፣  በጎ አበባ  እንንደፍ🏵

         🥁   እውዬ እኸ እዋውዬ
              ከአሽከር ተዋውዬ
              ጌቶች አሉ ብዬ
              ባአዝራር አጌጥ ብዬ
              መጣሁ ሰተት ብዬ 🥁

አዝራር 🤔

ማገልገል መለያው የሆነው SFS መስጠት መልኩ ከሆነው  ከይርጋ አለሙ ቅንዲል ጋር በመሆን
አሁን ደግሞ ባዲስ ዘመን ባዲስ ፀሀይ እንደ ምዬ ተፈጥሮ ተማሪዎችን አዲስ እናልብስ  ይለናል.....

እስኪ ወንድሞች ወደ ጣሊታ የእንቁጣጣሽ አበባ እናድርስ ...

እህቶችም አበባዬሆሽ ብለን እንመረቅ...

በ25 ብር ብቻ የእህት ወንድሞቻችንን ዩኒፎርም እንስፋ።
ብዙ ባናደርግ እንኳን ለሸሚዛቸው ቁልፍ አናንስም።

አዝራራችንን እንዴት እናዋጣ

እንደተለመደው በ 1000224918268 የንግድ ባንክ አካውንት ቁጥር 25ብራችንን ልከን screenshot አድርገን በ @Yelealem እና @aka_traore የቴሌግራም አድራሻ እንልካለን።

🎁እንዳስለመድናችሁ ሽልማት አዘጋጅተናል🎁

https://www.tgoop.com/serveforsocietyhu
https://www.tgoop.com/serveforsocietyhu
https://www.tgoop.com/qindeal
Forwarded from ሐይቅ
ሰላም ውድ የRvc ቤተሰቦች እንሆ በአዲሱ አመት በመጀመሪያይቱ ቅዳሚት ከተፍ ብለናል።
እስቲ አዲሱ አመት ብሩህ ይሆንልን ዘንዳ እውቀትን በማወደስ እንጀምር።

1,እውቀት ምንድን ነው?በዕውኑ የምናውቀው ዕውቀት አለን?

2,ማወቅ በምን ይለካል? አዋቂነትስ ሚዛኑ ምንድን ነው?

3,ብዙውን ጊዜ የምንኖረው በልማዳችን ነው? ወይንስ በእውቀታችን?

4,በምናዉቀው ልክ መኖር ያልቻልነው ከምን የተነሳ ነው ?

5, የሰው ልጅ ብዙ ባወቀ ልክ ስለምን በአለም ላይ ያሉ ችግሮች በረከቱ?

6,እውቀትን በምን መልኩ ወደ ህይወት መተርጎም እና ወደ ችግር መፍቻ መሳሪያነት መለወጥ ያቻላል?

በጉጉት እንጠብቃችኋለን

📍🗺 አድራሻችን RVC Telegram channel ።

  የቴሌግራም ቻናላችንን ላልተቀላቀላቹ ከታች ባለው ሊንክ መቀላቀል እንዳይረሳ።


#ኑ_የቆምንበትን_መሠረት_እንፈትሽ
#የተሻለ_ትውልድ_ለተሻለች_ኢትዮጵያ
#የምክንያታዊ_ባለራዕዮች_ስብስብ
@RvcClub
@RvcClub
1 ህይወታችንን እያቀድን መኖር ነው ወይስ  ነገሮችን እንደያ መጣጣቸው መቀበል ነው ያለብን ?

2 ህይወታችንን በዕቅድ ነው የምንመራው ካልን ፈጣሪ ለኛ እንድንኖር ከፈቀደልን ህይወት ጋር አይጋጭም ወይ?

3 በማቀድ የምናምን ሰዎችስ ዘመን ሲለወጥ እየጠበቅን ማቀድ ለዕቅዳችን መሳካት ምን ያህል አስተዋፅኦ ያደርጋል ?

4 ዕቅዳችንን ሳንወጥን ለሌሎች ማጋራታችን የዕቅዱ አተገባበር ላይ ምን ያህል ተፅእኖ አለው ?

5 ሰዎች ዕቅዳቸውን እንዳያሳኩ የሚያግዷቸው ነገሮች ምን ምን ሊሆኑ ይችላሉ ?

6 ስኬታማ የ ሆኑ ሰዎች ስከታማ የሆኑበት ምክንያት በዕቅድ በመመራታቸው ነው ወይንስ ነገሮችን እንደያመጣጣቸው በመቀበላቸው ?

በጉጉት እንጠብቃችኋለን

📍🗺 አድራሻችን RVC Telegram channel ።

  የቴሌግራም ቻናላችንን ላልተቀላቀላቹ ከታች ባለው ሊንክ መቀላቀል እንዳይረሳ።


#ኑ_የቆምንበትን_መሠረት_እንፈትሽ
#የተሻለ_ትውልድ_ለተሻለች_ኢትዮጵያ
#የምክንያታዊ_ባለራዕዮች_ስብስብ
@RvcClub
@RvcClub
ውድ ቤተሰቦቻችን ጊዜ እና ወቅቱ አራርቆን ዘወትር ቅዳሜን በቤታችን የመሰብሰብ ልማዳችንን እንዳያስቀርብን ብለን በአካል እንደመተያየት እንኳ ባይሆን እናንት ውድ ቤተሰቦቻችንን ዘመን በፈቀደልን የቴክኖሎጂ መስኮት ተጠቅመን ድምፃችሁን ለመስማት በቃን።

በሀገሪቱ ላይ ባለው የኔትዎርክ ችግር ምክንያት ሁላችሁንም ማግኘት ባንችል እንኳ መቼም ከመቅረት በከፊል ብቅ ማለቱ አይከፋም ብለን ተራርቀን እንዳንቀር የአቅማችንን ሞክረናል።

ደግሞ በሌላ በኩል ርቀት የገደባቸው፣ መርቀን የሸኘናቸው፣ የናፈቅናቸውን የቀድሞ ቤተኞቻችንን ለማግኘት በመብቃታችን እጅግ ደስ ብሎናል ።

አሁን ደግሞ ያለያየን ወንዝ ጎድሎ መገናኛችን ቀርቧልና በለመድናት፣ በለመደችን ጎጅዋችን መሰባሰቢያችን ቀርቧል ።

በተለያየ ምክንያት online ያላየናቸውን የናፈቁንን ሁሉ ልናገኝ ነውና ተደስተናል ።

በቅርብ ቀን RVC በ2017 ዓ.ም የትምህርት ዘመን በድጋሚ ይመለሳል።

እስከዛው ግን አብራችሁን ለቆያችሁ ሁሉ ክብረት ይስጥልን።

#ኑ_የቆምንበትን_መሠረት_እንፈትሽ
#የተሻለ_ትውልድ_ለተሻለች_ኢትዮጵያ
#የምክንያታዊ_ባለራዕዮች_ስብስብ
@RvcClub
2024/09/29 00:14:18
Back to Top
HTML Embed Code: