tgoop.com/RvcClub/1556
Create:
Last Update:
Last Update:
🎼ቅዳሜ ገበያ ልሄድ አሰብኩ እና እረፋድ ላይ ወጣሁ ጥላዬን ያዝኩና... አለች ዘፋኟ ...🎼 ጥላ መያዝ የሚወድ አንድ ቤተሰባችንን አስታወሰችኝ ....😊
እንደምን ከርማችኋል የተወደዳችሁ...
እነሆ ቅዳሚት የሃሳብ ገበያ... ምርጥ ምርጡን በነፃ ... ከተኖረ ፣ ከተሰማ ፣ ከተነበበ ...በምክንያት የተቀመመ ልዩ የሃሳብ ድግስ....
አደራ እንዳትቀሩብን ።
1. እውቀት የህይወት በር ነው ወይስ ህይወት የዕውቀት በር?
2. ሳይማር የህይወት ልምድ ካለው ሰውና ተምሮ የህይወት ልምድ ከሌለው ሰው የትኛው የተሻለ ይመስላችኋል?
3. ሀገራችን ያለባት የምሁራን ወይስ የህይወት ልምድ ችግር?
4. ሰዎች የህይወት ልምድ ኖሯቸው ነገር ግን ዕውቀት ባይኖራቸው(ባይማሩ) ስኬታማ መሆን ይችላሉ?
🕰 ቅዳሜ (26/04/17) ምሽት 1:00
📌 ሰዓት ማክበር የምክንያታዊ ወጣት መገለጫ ነው።
📍🗺️ አድራሻችን Main Campus, Radio ጣቢያው ፊት ለፊት በሚገኘው አዳራሽ።
👇የቴሌግራም ቻናላችንን ላልተቀላቀላቹ ከታች ባለው ሊንክ መቀላቀል እንዳይረሳ።
#ኑ_የቆምንበትን_መሠረት_እንፈትሽ
#የተሻለ_ትውልድ_ለተሻለች_ኢትዮጵያ
#የምክንያታዊ_ባለራዕዮች_ስብስብ
@RvcClub
@RvcClub
BY የምክንያታዊ ባለራዕዎች ስብስብ (RVC)

Share with your friend now:
tgoop.com/RvcClub/1556