RVCCLUB Telegram 1569
ዛሬ ፀሀይ ያለወትሮዋ በጠዋት ድምቅ ድምቅ ስትልብኝ ፣ ምንድነው ብያለሁ 🤔 
ለካ ዛሬ ቅዳሜ ነው 😃

ደሞ ለምሽቱ ውበት እኛ ና ጨረቃ ልክ 1:00 ላይ ቀጠሮ ያዝን ።

እንደምን ሰንብታችኃል ቤተሰቦቻችን
ከተገናኘን ሁለት ሳምንት ሞላን ... ፈተና እንዴት ነበር ?

ከፈተና መልስ ሽሙንሙኗ ቅዳሜ ምሽታችን ተመልሳለች ።

እንሆ የሴሚስተሩ ልዩ የመዝጊያ ቆይታ

በዚህኛው ሴሚስተር RVC እንዴት ነበር?
ምን እንጨምር ? ምን እንቀንስ ? በተሻለ መልኩ ለመቀጠል አስተያየታችሁ ያስፈልገናል።

🎭 ጨዋታዎች ፣ የጥበብ ስራዎች፣
የተለመደው የውይይት ጊዜያችንም በተለየ መልኩ እንደተጠበቀ ነው ።

ፈጣን ርእሶች ይነሳሉ የተወደደውን እዛው እንመርጣለን። የሀሳብ ከረጢቶቻችንን ሞልተን እንምጣ።

📌ከዚህ በፊት የተመረጠው ርዕስ ቀጣይ ሴሚስተር በሚኖረን ፕሮግራም የመጀመሪያው የውይይት ሀሳብ ይሆናል ።

🕰  ምሽት 1:00

📌 ሰዓት ማክበር የምክንያታዊ ወጣት መገለጫ  ነው።

📍🗺️ አድራሻችን Main Campus, Radio ጣቢያው ፊት ለፊት በሚገኘው አዳራሽ።

👇የቴሌግራም ቻናላችንን ላልተቀላቀላቹ ከታች ባለው ሊንክ መቀላቀል እንዳይረሳ።


#ኑ_የቆምንበትን_መሠረት_እንፈትሽ
#የተሻለ_ትውልድ_ለተሻለች_ኢትዮጵያ
#የምክንያታዊ_ባለራዕዮች_ስብስብ
@RvcClub
@RvcClub



tgoop.com/RvcClub/1569
Create:
Last Update:

ዛሬ ፀሀይ ያለወትሮዋ በጠዋት ድምቅ ድምቅ ስትልብኝ ፣ ምንድነው ብያለሁ 🤔 
ለካ ዛሬ ቅዳሜ ነው 😃

ደሞ ለምሽቱ ውበት እኛ ና ጨረቃ ልክ 1:00 ላይ ቀጠሮ ያዝን ።

እንደምን ሰንብታችኃል ቤተሰቦቻችን
ከተገናኘን ሁለት ሳምንት ሞላን ... ፈተና እንዴት ነበር ?

ከፈተና መልስ ሽሙንሙኗ ቅዳሜ ምሽታችን ተመልሳለች ።

እንሆ የሴሚስተሩ ልዩ የመዝጊያ ቆይታ

በዚህኛው ሴሚስተር RVC እንዴት ነበር?
ምን እንጨምር ? ምን እንቀንስ ? በተሻለ መልኩ ለመቀጠል አስተያየታችሁ ያስፈልገናል።

🎭 ጨዋታዎች ፣ የጥበብ ስራዎች፣
የተለመደው የውይይት ጊዜያችንም በተለየ መልኩ እንደተጠበቀ ነው ።

ፈጣን ርእሶች ይነሳሉ የተወደደውን እዛው እንመርጣለን። የሀሳብ ከረጢቶቻችንን ሞልተን እንምጣ።

📌ከዚህ በፊት የተመረጠው ርዕስ ቀጣይ ሴሚስተር በሚኖረን ፕሮግራም የመጀመሪያው የውይይት ሀሳብ ይሆናል ።

🕰  ምሽት 1:00

📌 ሰዓት ማክበር የምክንያታዊ ወጣት መገለጫ  ነው።

📍🗺️ አድራሻችን Main Campus, Radio ጣቢያው ፊት ለፊት በሚገኘው አዳራሽ።

👇የቴሌግራም ቻናላችንን ላልተቀላቀላቹ ከታች ባለው ሊንክ መቀላቀል እንዳይረሳ።


#ኑ_የቆምንበትን_መሠረት_እንፈትሽ
#የተሻለ_ትውልድ_ለተሻለች_ኢትዮጵያ
#የምክንያታዊ_ባለራዕዮች_ስብስብ
@RvcClub
@RvcClub

BY የምክንያታዊ ባለራዕዎች ስብስብ (RVC)




Share with your friend now:
tgoop.com/RvcClub/1569

View MORE
Open in Telegram


Telegram News

Date: |

You can invite up to 200 people from your contacts to join your channel as the next step. Select the users you want to add and click “Invite.” You can skip this step altogether. While some crypto traders move toward screaming as a coping mechanism, many mental health experts have argued that “scream therapy” is pseudoscience. Scientific research or no, it obviously feels good. Just at this time, Bitcoin and the broader crypto market have dropped to new 2022 lows. The Bitcoin price has tanked 10 percent dropping to $20,000. On the other hand, the altcoin space is witnessing even more brutal correction. Bitcoin has dropped nearly 60 percent year-to-date and more than 70 percent since its all-time high in November 2021. best-secure-messaging-apps-shutterstock-1892950018.jpg Hui said the time period and nature of some offences “overlapped” and thus their prison terms could be served concurrently. The judge ordered Ng to be jailed for a total of six years and six months.
from us


Telegram የምክንያታዊ ባለራዕዎች ስብስብ (RVC)
FROM American