ደራ የሀዘን ጨለማ ውጧታል!
ከወሎ ወረሂመኑ የፈለቁት ታላቁ ሸይኽ የታላቁ ሸይኽ ሸይኽ ሙሀመድ አሪፍ ልጅ ሸይኽ ሙሀመድ መኪን ከነቤተሰቦቻቼው ከነ ደረሶቻቼው በኦነግ የመገደላቸው ስብራት የደራን ህዝብ በሀዘን ጨለማ ውጦት ሳለ ዛሬም ተጨማሪ ቤተሰቦች በኦነግ እጅ የሚገኙ በመሆናቸው አሁንም ህዝቡ መድረሻ አጥቶ በጭንቀት ላይ ነው። ሸይኽ ሙሀመድ መኪን የሸይኽ ሙሀመድ ወሌ የወንድም ልጅ ነበሩ። የነርሱ ቤተሰብ ነው ከወሎና ጎንደር በመሄድ ደራ ላይ የኢስላምን ብርሀን ዘርቶ አካባቢውንም አቅንቶ የነበረው።
የገንደ አረቦው ሸይኽ ሙሀመድ መኪን 1.5 ሚሊዮነሰ ተከፍሎላቸው የነበረ ቢሆንም ብሩን ተቀብለው ገድለዋቸዋል። አሁንም ሌሎች የተያዙ የቤተሰቦቻቼውን አባላት ለእያንዳንዳቸው 600,000 ብር ጠይቀው የገባላቸው ቢሆንም የመለቀቅ አለመለቀቃቸውን ነገር ቤተሰቦቻቼው የደራ ህዝብ በጭንቀት እየጠበቀ ነው።
ዛሬ በከተማዋ ጉንዶ መስቀል ብቻ ሁለት ተጨማሪ ሰዎች ተገድለው አድረዋል።
እነ ኑርየ ሁሰይንን የመሳሰሉ ምን የመሳሰሉ ወንድሞቻችን መገደላቸውን ስሰማ በጣም ነው ያዘንኩት። በርካታ ወጣቶች እየረገፉ ይገኛሉ።
አሁን ህዝቡ ከደራ መውጫ እንኳ አጥቶ እዚያ በጭንቀት ውስጥ ይገኛል። መከላከያ ሰራዊት የገባ ቢሆንም መልክአምድሩ አስቸጋሪ በመሆኑ ኦነግን ማጥፋት አልተቻለም።
ቀሳውስቶችና መሻኢኾች ሳይቀሩ ከአካባቢው እየታገቱ ገንዘብ ተቀብለው ኦነጎች እየገደሏቸው ነው።
ደራ ላይ አሁን በየአካባቢው ድንኳን ተጥሎ ህዝቡ ሀዘን ላይ ነው። በመቶ የሚቆጠር ነዋሪ አልቋል።
ቴሌግራም
👉 www.tgoop.com/Seidsocial

tgoop.com/Seidsocial/4083
Create:
Last Update:

BY Seid Social
Share with your friend now:
tgoop.com/Seidsocial/4083