tgoop.com/Seidsocial/4085
Create:
Last Update:
Last Update:
ኦነግ ሸኔ በዋናነት የፕሮቴስታንት ሀይል ነው።
እስልምና እና ኦርቶዶክስን ጠላት ሀይማኖቶች ብሎ በመፈረጁ የሚያወድማቸው መሳጅዶችና ቤተክርስቲያናት ፤ የሚገድላቸው መሻኢኾችና ቀሳውስቶች የትግሉ ኢላማ አካል ናቸው።
ይህ የጭካኔ ቡድን መሰረቱ ወለጋ እንደመሆኑ የወለጋ አክራሪ ሀይማኖታዊ ፅንፈኝነትን የተሸከመ ቡድን ነው።
በአሁኑ ሰአት ኢትዮጵያ ውስጥ ለመግደልም ለመገደለም ዋነኛዎቹ ምክንያቶች ብሔርና ሀይማኖቶች ናቸው። ኦነግ ሁለቱንም የመግደያ መሳሪያዎች የያዘ የሽብር ቡድን ነው።
አላማው ቢሳካለት ጠላት የተባሉትን የኢስላምና የኦርቶዶክስ ማህበረሰቦችን መስበር ይፈልጋል።
ለዚያም ነው ይህ የጥፋት ቡድም የሁለቱ ሀይማኖት ተከታዮች በብዛት የሚኖሩባቸውን ቀጠናዎች ዋና የጥቃት ኢላማ አድርጎ የያዘው።
የዚህ ቡድንን ጭካኔ ሊበልጥ የሚችል ሀይል ምናልባት እስራኤል ብቻ ናት።
በአሁኑ ሰአት በአለም ላይ አክራሪ ሀይማኖተኝነትና በሀይማኖት ስም የሚደረግን ጥፋት የኢቫንጀሊካን ፕሮቴስታንት ሀይሎች እየመሩ ይገኛሉ።
የእስራኤል ዋነኛ አጋሮችና መከታዎችም እነዚሁ ሀይላት ናቸው።
ሀገራችንም ላይ የፕሮቴስታንት ሀይሎች ነውጠኝነት በአሳሳቢ ደረጃ እየቀጠለ ይገኛል።
ቴሌግራም
👉 www.tgoop.com/Seidsocial
BY Seid Social
![](https://photo2.tgoop.com/u/cdn4.cdn-telegram.org/file/fVjHANyM-eD5rg5FsTLuAvxzdCqy2kCP0OB7NqNb57F8dmx5Um7r6aK318tzG7zchH53dpa3dyJWqfu0hnZl3VJkTD3qdPpeU5tCmSaTTs4H18z9d1h-KSc1rUmoXzBs6PXwte8CW2i6bTb2M-obm_mJ4w99ew_DDwgrcUUbDaL8BrbN2KRYIIHBCsnCj7lUcUfl76gRl6_hESmfb-TJ5SldIZP0-lEJPkOyOZ_1W19XkGsE85Dw5t47ixMlSV_dQ1U-I7la4eDgq-Jp_37lsOJAUxHPAmtNCe52soVC1_jCAIIfwmx9Q_FgSuR3PrjYWBrDX4iR3H9hox2yqLzH6Q.jpg)
Share with your friend now:
tgoop.com/Seidsocial/4085