SOLUALENEBIIY Telegram 10212
🦋ረጀብ🦋

❝የወሮች ቁጥር አሏህ ዘንድ በአሏህ መጽሐፍ ውስጥ ሰማያትንና ምድርን በፈጠረበት ቀን ዐሥራ ሁለት ወር ነው.. ከእነሱ አራቱ የተከበሩ ናቸው.. ይህ ቀጥተኛው ሃይማኖት ነው..በእነርሱ ውስጥም ነፍሶቻችሁን አትበድሉ❞ ይላል አሏህ በሱረት አት-ተውባህ(36)

🩵ሠይዲ አባ የዚድ አል-በስጧሚይ ቀደሠሏሁ ሲረሁ አሏህ ነፍሶቻችሁን አትበድሉ ሲል ..❝ በደልማ..በኢባዳ አሏህን መታዘዝ መተው እና  አሏህን የሚያስቆጣውን ሥራ መሥራት ነው🩵❞በማለት ትርጓሜ ሠጥተውታል

የአሏህ ደጋግ ባሮች..❝ረጀብ የጥብቅነት ወር ነው.. ሻዕባን የአገልግሎት (ኺድማ) ወር ነው.. ረመዷን የጸጋ ወር ነው🌹❞ይላሉ

አሏህ የረጀብንና የሻዕባንን ወር ይባርክልን🤲
#አህሉል_ዊርዲ…💚

tgoop.com/Solualenebiiy/10212
Create:
Last Update:

BY Islamic Post✨🕋

Share with your friend now:
tgoop.com/Solualenebiiy/10212

View MORE
Open in Telegram

Telegram News

Date: |

Select “New Channel” Commenting about the court's concerns about the spread of false information related to the elections, Minister Fachin noted Brazil is "facing circumstances that could put Brazil's democracy at risk." During the meeting, the information technology secretary at the TSE, Julio Valente, put forward a list of requests the court believes will disinformation. The main design elements of your Telegram channel include a name, bio (brief description), and avatar. Your bio should be: 1What is Telegram Channels? How to build a private or public channel on Telegram?
from us

Telegram Islamic Post✨🕋
FROM American