SOLUALENEBIIY Telegram 10235
Islamic Post🕋
Photo
የአላህን ውብ ተፈጥሮዎች ስንመለከት እሱን ከማጥራት ውጪ ሌላ Reaction ሊኖረን አይችልም:: ዓይኖቻችንንም በእንዲህ ያሉ የእርሱ ፀጋዎች ካልሞላነው እና እሱን ካላጠራንበት በማይጠቅሙት እይታዎች እናውረዋለን:: ልክ ጌታችን "የአደም ልጅ ሆይ! አንተን ለኔ ፈጠርኩህ: ፍጥረቱን ደግሞ ላንተ ፈጠርኩልህ" እንደሚለን we should give Allah’s creation their ሐቅ! 🥰

ሱረቱል ጦሃ ላይ አላህ ውብ ሐሳብን ያነሳል::

فَٱصۡبِرۡ عَلَىٰ مَا يَقُولُونَ وَسَبِّحۡ بِحَمْدِ رَبِّكَ قَبۡلَ طُلُوعِٱلشَّمۡسِ وَقَبۡلَ ٱلغُرُوبِهَاۖ وَمِنۡ ءَانَآيِٕٱلَّيۡلِ فَسَبِّحۡ وَأَطۡرَافَٱلَّنَهَارِ لَعَلَّكَ تَرۡضَىٰ

"በሚሉትም ላይ ታገስ:: ጌታህንም ፀሐይ ከመውጣትዋ በፊት ከመግባትዋም በፊት የምታመሰግን ኾነህ አጥራው:: (ስገድ):: ከሌሊት ሰዓቶችም በቀን ጫፎችም አጥራው:: (በሚሰጥህ ምንዳ) ልትወድ ይከጅላልና::"

አላህን ቀን ከማታ ከሚያጠሩት ባሮች ያድርገን! 🤎

ረጀብ እንዴት ነው?

nadiya biya

tgoop.com/Solualenebiiy/10235
Create:
Last Update:

BY Islamic Post✨🕋

Share with your friend now:
tgoop.com/Solualenebiiy/10235

View MORE
Open in Telegram

Telegram News

Date: |

Telegram users themselves will be able to flag and report potentially false content. Other crimes that the SUCK Channel incited under Ng’s watch included using corrosive chemicals to make explosives and causing grievous bodily harm with intent. The court also found Ng responsible for calling on people to assist protesters who clashed violently with police at several universities in November 2019. On June 7, Perekopsky met with Brazilian President Jair Bolsonaro, an avid user of the platform. According to the firm's VP, the main subject of the meeting was "freedom of expression." Ng was convicted in April for conspiracy to incite a riot, public nuisance, arson, criminal damage, manufacturing of explosives, administering poison and wounding with intent to do grievous bodily harm between October 2019 and June 2020. The Channel name and bio must be no more than 255 characters long
from us

Telegram Islamic Post✨🕋
FROM American