tgoop.com/SubulAsalam2/2575
Create:
Last Update:
Last Update:
🎁ብርሃናዊ ምልከታዎች
✨የትም ቦታ ሆነህ የ
✨ አድፈህም ሳታድፍ
✨በዉዱእም ያለዉዱእ
✨ቂብላ ሳትቀጣጭ፡ክንዶችህን ሳትዘረጋ
የምትፈፅመውን ሶላት ላመላክትህ?
💚 በሙስጦፋ ላይ ሶለዋትን አውርድ
✨ሶለዋት የሲራጥ ነዳጅ
✨የማዕሸር ብርሃን ናት
ጀነት ውስጥ አንድም ኒዕማ የለችም ማሳዎቿ የሚዘረጉ፡ሁሪኦቿ የሚያበሩ ፡ፋኖሶቿ አጥናፍ የሚሰፍሩ በአህመዱ ሶለዋት ቢሆን እንጂ
🎈اللهم صلي على من ٱنشقت له القمر
🎈وانفلقت منه الأسرار
🎈وانفجرت منه الأنوار
🎈عدد من صلى عليه ومن لم يصلي عليه
🎈في كل يوم ألف مرة
🎈من أول يوم خلقته
🎈إلى اليوم الفزع يوم القيامة
✍አይመኒ @WISDOMism1
BY || ሱቡል አል-ሰላም ||
Share with your friend now:
tgoop.com/SubulAsalam2/2575