#ፆማችንን_ያበላሻሉን?#ብልትን_በመነካካት #የዘር_ፈሳሽን_ማስወጣት
"ፆመኛ ሆኖ በረመዷን የቀኑ ክፍለ-ጊዜ አውቆ ብልትን በመነካካት የዘር ፈሳሽን ማስወጣት ፆምን ያበላሻል። የግዴታ ፆም ከሆነ ቀዷእ ማውጣት አለበት። ይህም ተግባር በፆም ጊዜም ይሁን ከፆም ውጭ የተከለከለ ነው። ይህም ሰዎች "ዓደቱ-ሲሪያ" በማለት የሚጠሩት ነው።"
ሼይኽ ዓብዱልዓዚዝ ቢን ዓብዲሏህ ኢብን ባዝ
ምንጭ ፦ ["መጅሙዓል ፈታዋ" (15/267)]
ጆይን ፦ @tewihd

አምስቱ የጂብሪል መልዕክቶች
አቡ ዐማር ዐብድልዐዚዝ حفظه الله
🚨 አምስቱ የጂብሪል መልዕክቶች
➥ የፈለከውን ያክል ኑር ሟች ነህ።
➥ የፈለከውን ውደድ ትለየዋለህ።
➥ የፈለከውን ስራ ትመነዳበታለህ።
➥ ሌሊትን መቆም የአማኝ ክብር ነው።
➥ ከሰዎችም መብቃቃቱ ክብር ነው።
🎤 በኡስታዝ አቡ ዐማር ዐብድልዐዚዝ ፈረጅ አላህ ይጠብቀው።
👉🏻https://www.tgoop.com/tewihd
➥ የፈለከውን ያክል ኑር ሟች ነህ።
➥ የፈለከውን ውደድ ትለየዋለህ።
➥ የፈለከውን ስራ ትመነዳበታለህ።
➥ ሌሊትን መቆም የአማኝ ክብር ነው።
➥ ከሰዎችም መብቃቃቱ ክብር ነው።
🎤 በኡስታዝ አቡ ዐማር ዐብድልዐዚዝ ፈረጅ አላህ ይጠብቀው።
👉🏻https://www.tgoop.com/tewihd
🌙
አህለን ቢከ ያ…ረመዷን
أهلاً بك يا رمضان
ነቢያችንﷺ ሶሐቦቻቸውን የረመዷንን መቃረብ አስመልክተው የእንኳን አደረሳችሁ ብስራትን ሲገልጹላቸው እንዲህ ይሏቸው ነበር……
عن أبي هريرة رضي الله عنه قال، قال رسول اللهﷺ
«أتاكم رمضان شهر مبارك فرض الله عز وجل عليكم صيامه تفتح فيه أبواب السماء وتغلق فيه أبواب الجحيم وتغل فيه مردة الشياطين لله فيه ليلة خير من ألف شهر من حرم خيرها فقد حرم»
(صحيح رواه أحمد 9/225 ( الفتح الرباني ) والنسائي 4/129 وصححه الألباني في الترغيب 1/490)
«የተባረከው የረመዷን ወር መጣላችሁ! አላህ ጾሙን በእናንተ ላይ ግዳጅ አድርጓል፡፡ በዚህ ወር የሰማይ ደጃፎች ይከፈታሉ፡፡ የጀሀነም ደጃፎች ይዘጋሉ፡፡ አመፀኛ ሰይጣናት ይታሰራሉ፡፡ አላህ ከአንድ ሺህ ወር (ስራ) የምትበልጥ የሆነች አንድ ለሊት አለችው፡፡ የዚህን ወር መልካም ነገር የተነፈገ ሰው በእርግጥም ከብዙ መልካም ነገራት የተነፈገ ነው፡፡»
🌙የኸይር እና
🌙የበረካ ወር!!
https://www.tgoop.com/tewihd

✴️🌙 ሰበር ዜና ... ሰበር ዜና ⤵️
✴️ 🌙 ...*عاجل ... عاجل*...
*تم رصد هلال رمضان في تمير*
*غداً السبت أول أيام شهر رمضان المبارك*
*{تقبل الله منا ومنكم صالح الاعمال}*
*✍ "الراصد نيوز"
📮 ሱዑዲ ላይ ጨረቃ ስለታየች አላህ
ካለ ነገ ቅዳሜ የረመዷን ፆም ጅማሬ ይሆናል።
@tewihd👉@eross_eross
✴️ 🌙 ...*عاجل ... عاجل*...
*تم رصد هلال رمضان في تمير*
*غداً السبت أول أيام شهر رمضان المبارك*
*{تقبل الله منا ومنكم صالح الاعمال}*
*✍ "الراصد نيوز"
📮 ሱዑዲ ላይ ጨረቃ ስለታየች አላህ
ካለ ነገ ቅዳሜ የረመዷን ፆም ጅማሬ ይሆናል።
@tewihd👉@eross_eross
አስ_ሱናህ
✴️🌙 ሰበር ዜና ... ሰበር ዜና ⤵️ ✴️ 🌙 ...*عاجل ... عاجل*... *تم رصد هلال رمضان في تمير* *غداً السبت أول أيام شهر رمضان المبارك* *{تقبل الله منا ومنكم صالح الاعمال}* *✍ "الراصد نيوز" 📮 ሱዑዲ ላይ ጨረቃ ስለታየች አላህ ካለ ነገ ቅዳሜ የረመዷን ፆም ጅማሬ ይሆናል። @tewihd👉@eross_eross
እድለኞች ነን አላህን ልናመሰግን ይገባል!!
ጠለሓ ኢብን ዑበይደላህ ረድየላሁ ዐንሁ እንዳስተላለፉት:-
« ሁለት ሰዎች ወደ መልክተኛው ﷺ ይመጡና በተመሳሳይ ሰዓት ኢስላምን ይቀበላሉ ።
አንደኛው ዒባዳ ላይ በጣም ብርቱ ሲሆን ሌላኛው ደግሞ ጅሃድን አብዝቶ ይሳተፍ ነበር ፤ እናም አንድ ቀን ጅሃድ ላይ ይገደልና ይሞታል ፤ አንደኛው እርሱ ሌላኛው ከሞተ ከአንድ ዓመት በኋላ ያርፋል ።
ጠላሃ ረዲየላሁ ዐንሁ እንዲህ ይላል፦
" አንድ ቀን በህልሜ ከነዚህ ሁለት ሰዎች ጋር በር ጀነት በር ላይ ቆሜ ነበር ፤ አንድ ነገር ከበሩ ይወጣና ከመጀመሪያው ሟች ቀጥሎ የሞተውን ሰው ግባ ይለዋል ፤ ከዚያም ድጋሚ ይመጣና መጀመሪያ የሞተውን ግባ ይለዋል ፤ ከዚያም ወደኔ ዞር ብሎ 'አንተ ሂድ ተመለስ ያንተ ጊዜ ገና ነው' ይለኛል" ::
ጠለሃ ከዕንቅልፉ እንደተነሳ ስላየው ህልም ለሰዎች ይነግራቸውና ሰዎቹም ይገረማሉ ፤ እናም ይህ ወሬ መልክተኛው ﷺ ጋር ይደርሳል ፤
እሳቸውም ፦ ሰዎቹን "ምንድ ነው ያስደነቃቹ?" ብለው ይጠይቃሉ። ሰዎቹም "የአላህ መልዕክተኛ ሆይ ከነዚህ ሁለቱ ሰዎች አንደኛው ጅሃድን አብዝቶ ይሳተፍ ነበር ሸሂድ ሆኗልም ነገር ግን ቅድሚያ ጀነትን እንዲገባ የተደረገው ቀጥሎ የሞተው ነው።" አሏቸው
የአላህ መልክተኛም ﷺ " ቀድሞ ጀነትን የገባው ሰው ከመጀመሪያው አንድን ዓመት በሕይወት አልቆየምን?"
ሰዎቹም አዎን ሲሉ መለሱ። የአላህ መልክተኛም ﷺ "#ረመዳንን
አላገኘምን ?
#አልፆመምን? ፤ ይሄንና ይሄን ያክል ሰላት
አልሰገደምን ?"
ሰዎቹም "አዎን" አሉ ።
የአላህ መልክተኛም ﷺ :- " ታዲያ በርሱና በዛኛው ሰውዬ መካከል የሰማይና የምድር ያክል በላይ ልዩነት አለ" አሏቸው:: »
_
ኢብን ማጃህ (2/345, 346) ፤ ሸኽ አልባኒ በሲልሲላ አ'ሰሂሃ ሰሂህ ብለውታል ዘግበውታል
አድራሻችን ቴሌግራም
channel👉🏿@tewihd
Group👉🏿@tewihddd

⭕ #የረመዷን_ትሩፋቶች
ጾም ከኢስላም ማዕዘናቶች መካከል አንዱ ሲሆን የሚያስገኛቸው ፋይዳዎችና በረከቶች በርካታ ናቸው፡፡ ከእነዚህ ፋይዳዎች መካከል የአላህ መልክተኛ ﷺ በሐዲሳቸው የተናገሩት አንዱ ነው፡፡
"من صام رمضان إيمانا واحتسابا غفر له ما تقدم من ذنبه" البخاري: ٣٨، مسلم: ٧٥٩
“ከአላህ ዘንድ የሚገኘውን አጅር ታሳቢ አድርጎ እና አምኖ የረመዷንን ጾም የጾመ ከዚህ በፊት ያለፈው ወንጀሉ ይሰረዝለታል፡፡” (ቡኻሪ: 38, ሙስሊም: 759)
ጾም በመጾም የሚገኘው ምንዳ ወይም አጅር እንደ ሰዎች ኒያ ወይም ኢኽላስ ሊለያይ ይችላል፡፡ በጾሙ መካከል ተፈጻሚ የሚሆኑ መልካም ተግባራቶች አንዱን ከፍ አንዱን ዝቅ ሊያደርጉት ይችላሉ፡፡ ለምሳሌ የጾምን አዳብና ስርዓት የሚጠብቅ እና የማይጠብቅ ከአላህ ዘንድ እኩል ደረጃ አይኖረውም፡፡
የረመዷንን ወር ከሌሎች ወሮች ለየት የሚያደርገው የሚሰሩ መልካም ተግባራት ሁሉ ምንዳቸው እጥፍ ድርብ መሆኑ ነው፡፡ በዚህም 。。。
➖
🔶 በረመዷን ወር ሙስሊሙ ሊሰራቸው የሚገቡ መልካም #ተግባራት
.
.
👇👇👇👇👇👇👇
http://www.tgoop.com/tewihd

Telegram
አስ_ሱናህ
ይህ ቁርኣን እና ሐዲስ መሰረት በማድረግ የመልካም ቀደምቶቻችን ፋና በመከተል ስለ እስልምናችን የምንማማርበት እና የምንመካከርበት ቻናል ነው።
💎እዲሁም የኡለማዎች አጫጭር ፈትዋዎች ይለቀቁበታል إن شاء الله

Forwarded from አስ_ሱናህ
በእድሜ የገፉ ሰዎች፣ የነፍሰ‐ጡር እና አጥቢ ሴቶች ጾም ሸሪዓዊ ብይን
ጥያቄ፡- ጾም መጾም ያቃታቸው ሽማግሌዎችና አሮጊቶች መዳን ያልቻሉ በሽተኞች እርጉዝ ሴቶች እና ጾም ከጾምን ጡታችን ይደርቃል ብለው የሰጉ አጥቢ ሴቶች የረመዷንን ጾም አፍጥረው ለእያንዳንዱ ቀን ምስኪን ማብላት ይችላሉ?
መልስ፡-
1ኛ፡- በእድሜ መግፋት የተነሳ የረመዷንን ጾም መጾም ያልቻሉ ወይም በጣም ተጨናንቀውና ከብዷቸው የሚጾሙ ሽማግሌዎች እና አሮጊቶች እንደዚሁ ጾሙን መጾም ያልቻለ ወይም በግድ የሚጾም መዳኑ ተስፋ የሌለው በሽተኛ የረመዷንን ጾም እንዲያፈጥሩ ተፈቅዶላቸዋል፡፡ ነገር ግን ቤተሰቡን ከሚመግበው እህል ከስንዴ፣ ከተምር፣ ከሩዝ እና ከመሳሰሉት የአንድ ቁና ግማሽ (አንድ ኪሎ ተኩል) ለእያንዳንዱ ያፈጠሩበት ቀን አንዳንድ ሚስኪን ማብላት ይኖርባቸዋል፡፡
አላህ እንዲህ ብሏል፡-
{لاَ يُكَلِّفُ اللّهُ نَفْساً إِلاَّ وُسْعَهَا.. } (البقرة: ٢٨٦)
“አላህ ነፍስን ከችሎታዋ በላይ አያስገድዳትም፡፡” (በቀራህ፡ 286)
{..وَمَا جَعَلَ عَلَيْكُمْ فِي الدِّينِ مِنْ حَرَجٍ.. } (الحج:٧٨)
“በእናንተ ላይ በሃይማኖቱ ውስጥ ምንም ችግር አላደረገባችሁም፡፡” (ሀጅ፡ 78)
{...وَعَلَى الَّذِينَ يُطِيقُونَهُ فِدْيَةٌ طَعَامُ مِسْكِينٍ... } (البقرة :١٨٤)
“በእነዚያም ጾምን በማይችሉት ላይ ቤዛ ድሃን ማብላት አለባቸው፡፡” (በቀራህ፡ 184)
قال ابن عباس : "نزلت رخصة في الكبير والمرأة الكبير وهما لا يطيقان الصيام : أن يفطرا ويطعما عن كل يوم مسكينا" رواه البخاري : ٤٥٠٥)
አብደሏ ብን አባስ እንዲህ ይላሉ፡-
“ይህ የቁርዓን አንቀጽ ጾምን መጾም ለማይችሉ ሽማግሌዎችና አሮጊቶች እንዲያፈጥሩና ለእያንዳንዱ ቀን ምስኪን እንዲያበሉ የወረደ ነው፡፡” ቡኻሪ: 4505)
በሽተኛ ሆኖ ጾም መጾም ያልቻለ ወይም በጣም ከብዶት የሚጾም ሊድን ያልቻለ በሽታ ያለበት ሰው ሸሪኣዊ ብይናቸው ልክ ጾም ያቃታቸው ሽማግሌዎች እና አሮጊቶች አይነት ነው፡፡
2ኛ፡- በነፍሷ ወይም በተጸነሰው ልጅ ላይ ጉዳት ይመጣል ብላ የፈራች ነፍሰ‐ጡር፤ ወይም በነፍሷ ወይም በምታጠባው ህጻን ላይ ችግር ይመጣል ብላ የሰጋች አጥቢ ሴት ልክ ከበሽታው መዳን እንዳልቻለው ሰው ያፈጠሩበትን ቀን ቆጥረው ቀዷእ የማውጣት ግዴታ አለባቸው፡፡
وبالله التوفيق ، وصلى الله على نبينا محمد وآله وصحبه وسلم.
فتاوى اللجنة الدائمة للبحوث العلمية والإفتاء (10/160
@tewihd

#رمضان_ረመዳን 🌙
"በአላህ ይሁንብኝ!! ለቀብር ባለቤቶች ተመኙ
ቢባሉ ኖሮ ከረመዷን አንዲትን ቀን ይመኙ ነበር"።
📚{ኢብኑልጀውዚ ረሒመሁሏሁ}
👇👇👇👇
👉@tewihd
"በአላህ ይሁንብኝ!! ለቀብር ባለቤቶች ተመኙ
ቢባሉ ኖሮ ከረመዷን አንዲትን ቀን ይመኙ ነበር"።
📚{ኢብኑልጀውዚ ረሒመሁሏሁ}
👇👇👇👇
👉@tewihd
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
🔘 ስድስቱ የሸዋል ቀናት 🔘
📮 قـَالَ العَلّامَة صَالِح الفَوْزَان -حَفِظَهُ الله
📌 «ﻭﻣﻦ ﻋﻼﻣﺎﺕِ ﺍﻟﻘﺒﻮﻝِ ﻓﻲ ﺭﻣﻀﺎﻥَ ﻭﻓﻲ ﻏﻴﺮﻩ ﺍﺗﺒﺎﻉُ ﺍﻟﺤﺴﻨﺔِ ﺑﺎﻟﺤﺴﻨﺔ ﻓﺈﺫﺍ ﻛﺎﻧﺖ ﺣﺎﻟﺔُ ﺍﻟﻤﺴﻠﻢِ ﺑﻌﺪَ ﺭﻣﻀﺎﻥَ ﺣﺎﻟﺔً ﻃﻴﺒﺔً، ﻳﻜﺜﺮُ ﻣﻦ ﺍﻟﺤﺴﻨﺎتِ وﺍﻷﻋﻤﺎﻝِ ﺍﻟﺼﺎﻟﺤﺔ ﻓﻬﺬﺍ ﺩﻟﻴﻞٌ ﻋﻠﻰ ﺍﻟﻘﺒﻮﻝ،
📌 የረመዷን ተቀባይነቱ ምልክቱ ፣በሌላ ጊዜ መልካምን ነገር በመልካም ማስከተሉ ነው። የሙስሊም ሁኔታው ከረመዷን በሇላ ጥሩ የሆነች ጊዜና ጥሩ ነገሮች፣ ከመልካም ስራዎች የሚያበዛ ከሆነ ይህ ለተቀባይነቱ አመላካች ነው።
📌 ﺃﻣَّﺎ ﺇﻥ ﻛﺎﻥ ﺍﻟﻌﻜﺲ، ﻳﺘﺒﻊ ﺍﻟﺤﺴﻨﺎﺕِ ﺍﻟﺴﻴﺌﺎﺕِ، ﻓﺈﺫﺍ ﺧﺮﺝَ ﺭﻣﻀﺎﻥ ﺃﺗﺒﻌﻪ ﺑﺎﻟﺴﻴﺌﺎﺕِ ﻭﺍﻟﻐﻔﻼﺕِ ﻭﺍﻹﻋﺮﺍﺽ ﻋﻦ ﻃﺎﻋﺔِ ﺍﻟﻠﻪ ﻓﻬﺬﺍ ﺩﻟﻴﻞٌ ﻋﻠﻰ ﻋﺪﻡ ﺍﻟﻘﺒﻮﻝ
📘 [ﻣﺠﺎﻟﺲ ﺷﻬﺮ ﺭﻣﻀﺎﻥ ❪١١٩❫ ]
📌 በተቃራኒው ከሆነማ ረመዷን ወጣ ጊዜ ጥሩን ነገር መጥፎን የሚያስከትልበት፣ በዝንጋቴዎች ፣አላህን ከመታዘዝ በመሸሽ (የሚያስከትለው ከሆነ) ይህ ተቀባይነቱን ማጣቱን አመላካች ነው።»
📌 قال الشيخ صالح الفوزان حفظه الله أيضا: -
« لئن انتهى شهر رمضان فإن حق الله لا ينتهي إلا بالموت»
📌 «የረመዳን ወር ቢያልቅ የአሏህ ሐቅ አያልቅም በሞት እንጂ።»
💫 قال الله تعالى: {وَاعْبُدْ رَبَّكَ حَتَّىٰ يَأْتِيَكَ الْيَقِينُ} [الحجر : 99]
📚 عن أبي أيُّوب الأنصاري رضي الله عنه أن رسول الله ﷺ قال: ((مَن صام رمضان ثم أتبَعَه ستًّا من شوَّال، كان كصيام الدهر)) رواه مسلم
📚 “ረመዳንን ፆሞ ከሸዋል ስድስት ቀን ያስከተለ ልክ አመት እንደፆመ ነው፡፡”
📌 أن الحسنة تضاعف بعشر أمثالها
📌 አንድ ሐሰና በአስር ይባዛል።
💫 قال تعالى፡ ﴿من جاء بالحسنة فله عشر أمثالها﴾
💫 "በመልካም ስራ የመጣ ሰው ለእርሱ አስር ብጤዎቿ አሉት፡፡"
↪️ ስለዚህ 30 የረመዳን ቀናት + 6 የሸዋል ቀናት = 36 ቀናት
36 x 10 = 360 ቀናት
360 ቀናት ማለት ደግሞ 1 አመት ሙሉ ማለት ነው።
📮 የሸዋል ስድስቱን ቀናት ከዒድ አልፊጥር በኋላ አስከትሎ መፆሙ በላጭ ቢሆንም እስከ ወሩ መጨረሻ ድረስ መፆም ይቻላል የረመዳን ቀዳ ካለብን ቶሎ ቀዷውን ከፆምን በኃላ።
📮 ቀዷ ወይም ከረመዳን የተወሰኑ ቀናት ያሉበት ሰው ቅድሚያ ረመዳንን ሊሞላው ይገባል ለምን ከተባለ የአንድ አመት ፆም ምንዳ ለማግኘት አጅሩን እንደሚያገኝ ቃል የተገባለት ረመዳንን ካሟላ በኋላ የፆመው ሰው ስለሆነ፤ ቅድሚያ ረመዳንን መፆም አለበት ስለዚህም በተቻለን መጠን ከሸዋል ሱና በፊት የረመዳንን ቀዷ ለማጠናቀቅ መሞከር ይኖርብናል።
نسأل الله تعالى أن يوفقنا لما يحب ويرضى
🎉 አንብቡት እና ለሌሎች ሼር አድርጉ።