TINSAE_ZE_ETHIOPIA Telegram 5685
👉በዚሁም መሰረት በመወያያ አጀንዳ አርቃቂነት በጉባኤው የተመረጡት ሰባት አበው ሊቃነ ጳጳሳት
ሲኖዶሱ እንዲወያይበት 21 አጀንዳዎችን የመረጡ ሲሆን ይህም ዝርዝሩ እንደሚከተለው ይቀርባል ፦

1.የቅዱስ ሲኖዶስ ዓመታዊ የሥራ ክንውንን በተመለከተ

2.የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የኮሪደር ልማትን አስመልክቶ ከቤትና ሕንጻ አስተዳደርና ልማት ድርጅት የቀረበ ሪፖርት በተመለከተ

3.የሃይማኖት ረቂቅ አዋጅ በተመለከተ

4.የገቢዎች ባለሥልጣን የወሰነውን የግብር አከፋፈል ሁኔታ በተመለከተ

5.አገር አቀፍ የምክክር ኮሚሽንን በተመለከተ

6.ወደ ውጭ ሀገር ለአገልግሎት የሚላኩ አገልጋዮችን በተመለከተ

7.የ2017ዓ.ም በጀት ማጽደቅን በተመለከተ

8.የስዋስወ ብርሃን ቅዱስ ጳውሎስ መንፈሳዊ ኮሌጅን በተመለከተ

9.የምግባረ ሠናይ ጠቅላላ ሆስፒታል ረቂቅ መተዳደሪያ ደንብ በተመለከተ

10.የኢ/ኦ/ተ/ቤ/ክርስቲያን አንድነት ገዳም ኅብረት መተዳደሪያ ደንብ በተመለከተ

11. የጋሞጎፋ ሀገረ ስብከት ተብሎ የሚጠራበት ስም ቀርቶ የጋሞና አካባቢው ዞኖች ሀገረስብከት አርባ ምንጭ ተብሎ ይጠራልኝ በማለት የቀረበውን ጥያቄ በተመለከተ

12.የጋምና አካባቢው ዞኖች ሀገረ ስብከት ስለ ዚጊቲ ገብረ መንፈስ ቅዱስ የቀረበውን ጥያቄ በተመለከተ

13 ኦሲኤን ቴሌቭዥን አስመልክቶ የቀረበ ጥናት በተመለከተ

14.የብፁዓን አባቶች ዝውውር ጥያቄ በተመለከተ

15. የእነ ብፁዕ አቡነ ጴጥሮስ (ዶ/ር) ማመልከቻን በተመለከት

16 ከመሪ እቅድ የሚቀርበውን ዝርዝር የመዋቅር ጥናትና ቻርት በተመለከተ

17.የመግለጫ አሰጣጥ እና የስብከት ዘዴ ትምህርት አቀራረብን በተመለከተ፣

18.አገራዊ ሰላምን በተመለከተ

19. የተመሳሳይ ጾታ ጋብቻ ግበረ ሰዶማዊነትን በተመለከተ '

20 የቅዱስ ሲኖዶስ ልዕልናና የውስጥ አንድነትን ማጠናከር በተመለከተ

21.የቋሚ ሲኖዶስ አባላት ምርጫን በተመለከተ

©️ETHIO BETESEB MEDIA

@Tinsae_ze_ethiopia

tgoop.com/Tinsae_Ze_Ethiopia/5685
Create:
Last Update:

BY ትንሳዔ ዘኢትዮጵያ ✝✝✝

Share with your friend now:
tgoop.com/Tinsae_Ze_Ethiopia/5685

View MORE
Open in Telegram

Telegram News

Date: |

On Tuesday, some local media outlets included Sing Tao Daily cited sources as saying the Hong Kong government was considering restricting access to Telegram. Privacy Commissioner for Personal Data Ada Chung told to the Legislative Council on Monday that government officials, police and lawmakers remain the targets of “doxxing” despite a privacy law amendment last year that criminalised the malicious disclosure of personal information. 2How to set up a Telegram channel? (A step-by-step tutorial) Users are more open to new information on workdays rather than weekends. Image: Telegram. The SUCK Channel on Telegram, with a message saying some content has been removed by the police. Photo: Telegram screenshot.
from us

Telegram ትንሳዔ ዘኢትዮጵያ ✝✝✝
FROM American