TINSAE_ZE_ETHIOPIA Telegram 5695
መረጃ የአቡነ ጴጥሮስ ጉዳይ

(ግንቦት 26/ 2016 ዓ.ም ኢትዮ ቤተሰብ ሚዲያ)

የአቡነ ጴጥሮስን ጉዳይ በተመለከተ ቅዱስ ሲኖዶሱ ዛሬ ዉዉይት ያደረገ ሲሆን በዚህ መሠረት ፦ ብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ማትያስ፣
አቡነ አብርሃም ፣ አቡነ ኤርምያስ ፣ አቡነ ጎርጎርዮስ
፣ አቡነ ሳዊሮስ ፣ አቡነ ሄኖክ ፣ አቡነ ናትናኤል ዘሚኔንሶታ በመሆን መንግስትን እንዲያናግሩ፣ችግሩ እንዲፈታና ወደ አገራቸው እንዲመለሱ እንዲደረግ ዛሬ ወስኗል ፣ ይሳካ ይሆን እሱን የምናየው ነው ዝርዝር መረጃውን በመደበኛ ፕሮግራማችን ይጠብቁን

©️ETHIO BETESEB MEDIA
@tinsae_ze_ethiopia



tgoop.com/Tinsae_Ze_Ethiopia/5695
Create:
Last Update:

መረጃ የአቡነ ጴጥሮስ ጉዳይ

(ግንቦት 26/ 2016 ዓ.ም ኢትዮ ቤተሰብ ሚዲያ)

የአቡነ ጴጥሮስን ጉዳይ በተመለከተ ቅዱስ ሲኖዶሱ ዛሬ ዉዉይት ያደረገ ሲሆን በዚህ መሠረት ፦ ብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ማትያስ፣
አቡነ አብርሃም ፣ አቡነ ኤርምያስ ፣ አቡነ ጎርጎርዮስ
፣ አቡነ ሳዊሮስ ፣ አቡነ ሄኖክ ፣ አቡነ ናትናኤል ዘሚኔንሶታ በመሆን መንግስትን እንዲያናግሩ፣ችግሩ እንዲፈታና ወደ አገራቸው እንዲመለሱ እንዲደረግ ዛሬ ወስኗል ፣ ይሳካ ይሆን እሱን የምናየው ነው ዝርዝር መረጃውን በመደበኛ ፕሮግራማችን ይጠብቁን

©️ETHIO BETESEB MEDIA
@tinsae_ze_ethiopia

BY ትንሳዔ ዘኢትዮጵያ ✝✝✝




Share with your friend now:
tgoop.com/Tinsae_Ze_Ethiopia/5695

View MORE
Open in Telegram


Telegram News

Date: |

More>> Content is editable within two days of publishing Administrators During the meeting with TSE Minister Edson Fachin, Perekopsky also mentioned the TSE channel on the platform as one of the firm's key success stories. Launched as part of the company's commitments to tackle the spread of fake news in Brazil, the verified channel has attracted more than 184,000 members in less than a month. Telegram desktop app: In the upper left corner, click the Menu icon (the one with three lines). Select “New Channel” from the drop-down menu.
from us


Telegram ትንሳዔ ዘኢትዮጵያ ✝✝✝
FROM American