tgoop.com/TonatorTheTewahedo/1179
Last Update:
@TonatorTheTewahedo
🕐 ታህሳስ 07/04/2013 ዓ.ም🕖
✨✨በዕለቱ ቅዳሴ ሰዓት የሚነበቡ✨✨
✨✨መልዕክታት፣ወንጌልና ምስባክ✨✨
👉 ዲያቆን
📖 ኤፌ. 6፥10 .....
👉 ንፍቅ ዲያቆን
📖 1 ጴጥ. 3፥10 .....
👉 ንፍቅ ካህን
📖 ግብረ ሐዋርያት 16÷16 ....
👉 ምስባክ
📖መዝ 56/57፥2
መዝ 76/77÷6
----------------
እጸርኅ ኀበ እግዚአብሔር ልዑል ኀበ እግዚአብሔር ዘረድአኒ ፈነወ እምሰማይ ወአድኃነኒ
ለሊተ ተዛዋዕኩ ምስለ ልብየ ወአንቃህክሙ ለነፍስየ ቦኑ ለዓለም ይገድፍ እግዚአብሔር ወኢይደግምኑ እንከ ተሣህሎ
ትርጉም
-------------
ወደሚረዳኝ እግዚአብሔር ወደ ልዑል እግዚአብሔር እጮኻለሁ ከሰማይ ልኮ አዳነኝ
በሌሊት ከልቤ ጋር ተጫወትሁ፥ ነፍሴንም አነቃቃኋት እግዚአብሔር ለዘላለም ይጥላልን?
📖 ወንጌል
የማርቆስ ወንጌል 16÷15
---------------------
እንዲህም አላቸው። ወደ ዓለም ሁሉ ሂዱ ወንጌልንም ለፍጥረት ሁሉ ስበኩ ፤ ያመነ የተጠመቀም ይድናል፥ ያላመነ ግን ይፈረድበታል ፤ ያመኑትንም እነዚህ ምልክቶች ይከተሉአቸዋል፤ በስሜ አጋንንትን ያወጣሉ፤ በአዲስ ቋንቋ ይናገራሉ፤ እባቦችን ይይዛሉ ፥ የሚገድልም ነገር ቢጠጡ አይጎዳቸውም፤ እጃቸውን በድውዮች ላይ ይጭናሉ እነርሱም ይድናሉ ፤ ጌታ ኢየሱስም ከእነርሱ ጋር ከተናገረ በኋላ ወደ ሰማይ ዐረገ በእግዚአብሔርም ቀኝ ተቀመጠ ፤ እነርሱም ወጥተው በየስፍራው ሁሉ ሰበኩ፥ ጌታም ከእነርሱ ጋር ይሠራ ነበር፥ በሚከተሉትም ምልክቶች ቃሉን ያጸና ነበር።
📖 ቅዳሴ
ዘቄርሎስ
✥••┈┈••●◉ ✞ ◉●••┈┈••✥
╭══•|❀:✧๑✞✞๑✧❀|: ══╮
✥💚@TonatorTheTewahedo💚✥
✥💛@TonatorTheTewahedo💛✥
✥❤@TonatorTheTewahedo❤✥
╰══•|❀:✧๑✞✞๑✧❀|:══╯
✥••┈┈••●◉ ✞ ◉●••┈┈••✥
BY ቶኔቶር ዘ ተዋህዶ
Share with your friend now:
tgoop.com/TonatorTheTewahedo/1179