tgoop.com/TonatorTheTewahedo/1187
Last Update:
@TonatorTheTewahedo
🕐 ታህሳስ 14/04/2013 ዓ.ም🕖
✨✨በዕለቱ ቅዳሴ ሰዓት የሚነበቡ✨✨
✨✨መልዕክታት፣ወንጌልና ምስባክ✨✨
👉 ዲያቆን
📖 1 ቆሮ. 11፥1 ተመሰሉ ኪያየ በከመ አነ.....
👉 ንፍቅ ዲያቆን
📖 1 ጴጥ. 1፥13 ወይእዜኒ ቅንቱ ሐቋ ልብክሙ.....
👉 ንፍቅ ካህን
📖 ግብረ ሐዋርያት 8÷18 ወሶበ ርእየ ሲሞን ....
👉 ምስባክ
📖መዝ. 42/43፥3
መዝ. 138/139÷12
----------------
ፈኑ ብርሀነከ ወጽድቀከ እማንቱ ይምርሓኒ ወይሰዳኒ ደብረ መቅደስከ ወውስተ አብቲከ እግዚኦ
ወሌሊትኒ ብሩህ ከመ መዓልት በአምጣነ ጽልመታ ከማሁ ብርሃና እስመ አንተ ፈጠርከ ኵልያት እግዚኦ
ትርጉም
-------------
"ብርሃንህንና እውነትህን ላክ፤ እነርሱ ይምሩኝ፥ ወደ ቅድስናህ ተራራና ወደ ማደሪያህ ይውሰዱኝ።"
ጨለማ በአንተ ዘንድ አይጨልምምና፥ ሌሊትም እንደ ቀን ታበራለችና፤ እንደ ጨለማዋ እንዲሁ ብርሃንዋ ነው
📖 ወንጌል
የማቴዎስ ወንጌል 10÷16
---------------------
እነሆ፥ እኔ እንደ በጎች በተኵላዎች መካከል እልካችኋለሁ፤ ስለዚህ እንደ እባብ ልባሞች እንደ ርግብም የዋሆች ሁኑ ፤ ነገር ግን ወደ ሸንጎ አሳልፈው ይሰጡአችኋል፥ በምኩራቦቻቸውም ይገርፉአችኋልና ከሰዎች ተጠበቁ ፤ ለእነርሱና ለአሕዛብም ምስክር እንዲሆን፥ ስለ እኔ ወደ ገዥዎች ወደ ነገሥታትም ትወሰዳላችሁ ፤ አሳልፈውም ሲሰጡአችሁ፥ የምትናገሩት በዚያች ሰዓት ይሰጣችኋልና እንዴት ወይስ ምን እንድትናገሩ አትጨነቁ ፤ በእናንተ የሚናገር የአባታችሁ መንፈስ ነው እንጂ፥ የምትናገሩ እናንተ አይደላችሁምና ፤ ወንድምም ወንድሙን፥ አባትም ልጁን ለሞት አሳልፎ ይሰጣል፥ ልጆችም በወላጆቻቸው ላይ ይነሣሉ ይገድሉአቸውማል ፤ በሁሉም ስለ ስሜ የተጠላችሁ ትሆናላችሁ፤ እስከ መጨረሻ የሚጸና ግን እርሱ ይድናል።
📖 ቅዳሴ
ግሩም
✥••┈┈••●◉ ✞ ◉●••┈┈••✥
╭══•|❀:✧๑✞✞๑✧❀|: ══╮
✥💚@TonatorTheTewahedo💚✥
✥💛@TonatorTheTewahedo💛✥
✥❤@TonatorTheTewahedo❤✥
╰══•|❀:✧๑✞✞๑✧❀|:══╯
✥••┈┈••●◉ ✞ ◉●••┈┈••✥
BY ቶኔቶር ዘ ተዋህዶ
Share with your friend now:
tgoop.com/TonatorTheTewahedo/1187