VENISIYA21 Telegram 46
ሴትየዋ እንጀራ ለመጋገር ዝግጅቱን ሁሉ አጠናቃለች ሊጡ ቀጥኖ ቀራርቧል ማገዶው ተነስንሶ ምጣዱም ተጥዷል ድንገት እንግዳ የሆነ ነገር ተከሰተ።

አንድ ወደል አይጥ ከየት መጣ ሳይባል እምጣዱ ላይ ጉብ ይላል።

በንዴት የበገነችው ሴትዮዋ ወፍራም ዱላ ታነሳና ወደ አይጡ ትጠጋለች ድርጊቱን ስትከታታል የነበረችውና ፍጻሜው ያላማራት ጎረቤቷ የሴትዮዋን ስም ጠርታ "እገሊት ዱላውን ተይው እሳቱን ቆስቁሽው/አያይዥው/ አለቻት።

ለአይጧ ዱላ ከማንሳት በፊት አይጧ የተቀመጠችበትን ንብረት ማየት ያስፈልጋል። የስሙኒ ዶሮ የብር ገመድ ይዛ መጥፋት የለባትም ።

ምእመናን እምነታቸውን ዐውቀው እንዲጸኑ ብቻ ከደከምን በአይጥ የተመሰሉ አፅራረ ቤተክርስቲያንን ማስወገድ እንችላለን።

ሃይማኖት አለን ይህን ሃይማኖት በሥራ እንግለጠው

@Venisiya21 @Venisiya21
🔅🔆🔅🔆🔅🔆🔅🔆🔅

tgoop.com/Venisiya21/46
Create:
Last Update:

BY ቬኒሲያ

Share with your friend now:
tgoop.com/Venisiya21/46

View MORE
Open in Telegram

Telegram News

Date: |

"Doxxing content is forbidden on Telegram and our moderators routinely remove such content from around the world," said a spokesman for the messaging app, Remi Vaughn. Telegram is a leading cloud-based instant messages platform. It became popular in recent years for its privacy, speed, voice and video quality, and other unmatched features over its main competitor Whatsapp. Avoid compound hashtags that consist of several words. If you have a hashtag like #marketingnewsinusa, split it into smaller hashtags: “#marketing, #news, #usa. With Bitcoin down 30% in the past week, some crypto traders have taken to Telegram to “voice” their feelings.
from us

Telegram ቬኒሲያ
FROM American