YERUH_WEG Telegram 329
أَفَلَا يَتُوبُونَ إِلَى اللَّهِ وَيَسْتَغْفِرُونَهُ ۚ وَاللَّهُ غَفُورٌ رَّحِيمٌ

ወደ አላህ አይመለሱምና ምሕረትን አይለምኑትምን አላህም መሓሪ አዛኝ ነው፡፡

ብዙ ጊዜ ተውበትን አስበናል… ብዙ ጊዜ ከዚህ ወንጀል ለመውጣት አቅደን ማቆም ከብዶናል፣ መቼ ጨክነን እንደምናቆም ባናውቅም ለረመዷን ግን ትንሽ እረፍት አድርገን በኢባዳ ለመጠመድ እየሞከርን ነው… አላህም አይበቃችሁም አትቶብቱምን እያለን ነው። ታዲያ መች ነው ለዚህ የአላህ ጥሪ ምላሽ የምንሰጠው? ምናልናት ጊዜው አሁን ይሆናል ቀን ስንጠብቅለት የነበረውን ወንጀል እስከመጨረሻው ለማቆም… ሸይጧን ታስሯል፣ እኛና ነፍስያችን ብቻ ቀርተናል። የጀሀነም በሮች ተዘግተዋል፣ የጀነት በሮች ተከፍተዋል፣ የተውባ እድሉ ተሰጥቶናል፣ አሏህን ከሚያስቆጡ ሰዎች ተርታ እንውጣና አላህ ከሚወዳቸው ሰዎች መካከል እንሁን።

إِنَّ اللَّهَ يُحِبُّ التَّوَّابِينَ وَيُحِبُّ الْمُتَطَهِّرِينَ

አላህ (ከኃጢኣት) ተመላሾችን ይወዳል፤ ተጥራሪዎችንም ይወዳል በላቸው፡፡

ረመዷን 14🌙

መድ🪶
@yeruh_weg

tgoop.com/Yeruh_weg/329
Create:
Last Update:

BY መድ🪶

Share with your friend now:
tgoop.com/Yeruh_weg/329

View MORE
Open in Telegram

Telegram News

Date: |

The group also hosted discussions on committing arson, Judge Hui said, including setting roadblocks on fire, hurling petrol bombs at police stations and teaching people to make such weapons. The conversation linked to arson went on for two to three months, Hui said. Hui said the messages, which included urging the disruption of airport operations, were attempts to incite followers to make use of poisonous, corrosive or flammable substances to vandalize police vehicles, and also called on others to make weapons to harm police. With the sharp downturn in the crypto market, yelling has become a coping mechanism for many crypto traders. This screaming therapy became popular after the surge of Goblintown Ethereum NFTs at the end of May or early June. Here, holders made incoherent groaning sounds in late-night Twitter spaces. They also role-played as urine-loving Goblin creatures. So far, more than a dozen different members have contributed to the group, posting voice notes of themselves screaming, yelling, groaning, and wailing in various pitches and rhythms. The visual aspect of channels is very critical. In fact, design is the first thing that a potential subscriber pays attention to, even though unconsciously.
from us

Telegram መድ🪶
FROM American