tgoop.com/ZiniQ/6707
Create:
Last Update:
Last Update:
ሰኞን ከመሰለ የስራ ቀን ላይ ቀንሼላት በሰላም አብረን ዉለን እንዲሁም አምሽተን ሸኝቻት ስመለስ ቤት እንደገባሁ ስላልደወልኩ «አትወደኝም ማለት ነዉ?» ብላኝ አምባ ጓሮ ፈጥራ እያስረዳኋት ነዉ 😡
አንዳንዴ ከሴት ጋር ከመግባባት ግምብ ባስረዳ እኮ ቀላል ነዉ ብለህ ልትነቅል ስትል አልያም ከሷ ጋር ከመዳረቅ ሌላ ብጠብስስ ብለህ ስታስብ "አምፖል ተቃጠለ ተብሎ ቤት አይቀየርም" የሚለዉ አባባል ትዝ ይልህና ተረጋግተህ ታረጋጋታለህ 😂😁 በአንድ የአባባ ገብረሃና ቀልድ ስትለቅባት ፍርስ ስትል ለምትረሳዉ ደግሞ የምን ጨጓራ ማባከን ነዉ 😄😁 ኑሮን በዘዴ ያዟት!!
መልካም ምሽት!!
ደህና እደሩ የነገ ሰዉ ይበለን!!
BY ዝንቅ መዝናኛ
Share with your friend now:
tgoop.com/ZiniQ/6707