tgoop.com/ZiniQ/6714
Create:
Last Update:
Last Update:
ያዉ ቀኑ እሁድም ፆም መያዣም አይደል?
ረፈድ አድርገህ ተነስተህ ከጀለሶችህ ጋር ቁርጥህን ትቆረጥማለህ። ከከሰዓት አጋማሹ ላይ ለቸከስህም እድል መስጠት ስላለብህ እንቁላል የመሰለችዉን ቸከስህን እንቁላል በመሰለ ፈገግታ ታገኛታለህ። አብረህ ታመሻለህ። ተጫዉተህ አጫዉተህ ስታበቃ ዛሬማ ቤት ገደሉኝ ስትልህ ሰፈሯ ድረስ ትሸኛታለህ 😄 ከዚያ ቤት ትገባና የቀን ወጪህን ትደማምራለህ። 😁😂
እሁድ የፍቅርና የቅበላ ቀን! 😁
መልካም ፆም ለፇሚዎች!!
BY ዝንቅ መዝናኛ
Share with your friend now:
tgoop.com/ZiniQ/6714