Warning: mkdir(): No space left on device in /var/www/tgoop/post.php on line 37

Warning: file_put_contents(aCache/aDaily/post/abdu_rheman_aman/--): Failed to open stream: No such file or directory in /var/www/tgoop/post.php on line 50
نَـحْـنُ أَبْـنَاءُ السَّلفِــيِّينْے@abdu_rheman_aman P.3695
ABDU_RHEMAN_AMAN Telegram 3695
«فهل تستطيع أن تغيب وجهك عني؟! »

ይቅርታ የምታደርግላቸው ግን ደግሞ ስብራቱን የማትረሳላቸው ሰዎች አሉ። እነሱን ማየት የሚፈጥርብህ መጥፎ ስሜት ስላለ ይቅር ብያችኋላሁ ባይሆን ግን እንዳላያችሁ እሻለሁ የምትላቸውም አሉ። ይህን ማድረግህ ያደረግከውን ይቅርታ ደረጃውን ዝቅ የሚያደርግ፣ ዋጋውን የሚያሳጣ ሆኖ አይደለም። ግን በቃ ልታስወግደው የማትችለው ሰዎች ባንተ ላይ ጥለውት የሚያልፉት፣ ሰዎቹን ባየሃቸው ቁጥር ያ መጥፎ ትዝታቸውና ግፋቸው እየታወሰህ የሚያሳምምህ መጥፎ ጠባሳ ስለሆነ ነው።

ልክ ነብዩ ﷺ የአጎታቸውን ገዳይ ወህሽዪን رضي الله عنه ይቅርታ አድርገውለት "ምናለ ፊትህን ዞር ብታደርግልኝ" እንዳሉት። ይህንን የረሱልን ሃዘን ላለማስታወስ ሲል ረሱል ሲመጡ መንገድ ሁላ ይቀይር ነበር።
www.tgoop.com/abdu_rheman_aman

tgoop.com/abdu_rheman_aman/3695
Create:
Last Update:

BY نَـحْـنُ أَبْـنَاءُ السَّلفِــيِّينْے

Share with your friend now:
tgoop.com/abdu_rheman_aman/3695

View MORE
Open in Telegram

Telegram News

Date: |

So far, more than a dozen different members have contributed to the group, posting voice notes of themselves screaming, yelling, groaning, and wailing in various pitches and rhythms. Ng was convicted in April for conspiracy to incite a riot, public nuisance, arson, criminal damage, manufacturing of explosives, administering poison and wounding with intent to do grievous bodily harm between October 2019 and June 2020. Matt Hussey, editorial director of NEAR Protocol (and former editor-in-chief of Decrypt) responded to the news of the Telegram group with “#meIRL.” During a meeting with the president of the Supreme Electoral Court (TSE) on June 6, Telegram's Vice President Ilya Perekopsky announced the initiatives. According to the executive, Brazil is the first country in the world where Telegram is introducing the features, which could be expanded to other countries facing threats to democracy through the dissemination of false content. Polls
from us

Telegram نَـحْـنُ أَبْـنَاءُ السَّلفِــيِّينْے
FROM American