ABDU_RHEMAN_AMAN Telegram 3759
ይህ ሰው አስደመመኝ!
ሁል ጊዜ በአንዲት ሌሊት ውስጥ ረቂቅ በሆነ የፅሁፍ ይዘትና በተረጋጋ የአፃፃፍ ዘዴ 90 ወረቀቶችን ይፅፍ ነበር።
በየሌሊቱ 90 ወረቀቶችን መክተብ መቻል የግለሰቡን የብዕር ስባት ለምለማዊነት የሚያንፀባርቅ ነው። “ኢማም ኢስማዒል አል ጁርጃኒ” ይባላሉ።
በዚህ ድንቅ ትጋቱ የተነሳ ኢማሙ አዝ-ዘሓቢ እንዲህ ሲሉ የማዕረግን ካባ ያጠልቁለታል፦
“ ይህ ሰው በአንዲት ሳምንት ውስጥ 'ሰሒሕ-ሙስሊም'ን መክተብ አይሳነውም።”
እኔም እንዲህ ስል የታላቅነትን ዘውድ ልድፋበት “ ኮከቡን እያየህ ምጥቀትን ማሰብህ ሲያስደምመኝ ቆይቶ የእውቀትህ ግዝፈት ደግሞ አስቀናኝ። አላህ ችሎታን አድሎሃል!”
www.tgoop.com/abdu_rheman_aman

tgoop.com/abdu_rheman_aman/3759
Create:
Last Update:

BY نَـحْـنُ أَبْـنَاءُ السَّلفِــيِّينْے

Share with your friend now:
tgoop.com/abdu_rheman_aman/3759

View MORE
Open in Telegram

Telegram News

Date: |

Write your hashtags in the language of your target audience. The optimal dimension of the avatar on Telegram is 512px by 512px, and it’s recommended to use PNG format to deliver an unpixelated avatar. As of Thursday, the SUCK Channel had 34,146 subscribers, with only one message dated August 28, 2020. It was an announcement stating that police had removed all posts on the channel because its content “contravenes the laws of Hong Kong.” The initiatives announced by Perekopsky include monitoring the content in groups. According to the executive, posts identified as lacking context or as containing false information will be flagged as a potential source of disinformation. The content is then forwarded to Telegram's fact-checking channels for analysis and subsequent publication of verified information. For crypto enthusiasts, there was the “gm” app, a self-described “meme app” which only allowed users to greet each other with “gm,” or “good morning,” a common acronym thrown around on Crypto Twitter and Discord. But the gm app was shut down back in September after a hacker reportedly gained access to user data.
from us

Telegram نَـحْـنُ أَبْـنَاءُ السَّلفِــيِّينْے
FROM American