ABDU_RHEMAN_AMAN Telegram 3767
ከብርቱ እንስት ጋር ስለመጣመር አትፍራ። ምናልባት አንድ ወቅት ላይ ብቸኛዋ ሰራዊትህ እርሷ ብቻ ትሆናለች። ረሱል ﷺ በፍርሃት ርደው ተሸፋፍነው የተኙ እለት "አላህ አንተን መቼም ጥሎ አይጥልህም።" ከሚለው አጀጋኝ ንግግሯ በስተጀርባ በሳቸው የዳዕዋ ህይወት  እጅግ ፈታኝ ክስተቶች ውስጥ  ምርኩዛቸው ሆናለች። 

ዘመናቸውን በርብረው ፣ ውጣውረዱን አይተው እሷን የሚመስል ስብዕና አላገኙም ነበር ረሱል። አመታት አልፎም "እኔ ፍቅሯን ተሰጥቻለሁ" ሲሉ ልብን በሚበተብት አፍቃሪ አንደበታቸው እሷን የሚያወድሱት በህይወታቸው ውስጥ ታላቅ፣ ብርቱና የዓላማቸው አጋር እንስት ስለነበረችስ አይደል?   ኸዲጃ ቢንቱ ኹወይሊድ ቡሽራኪ
www.tgoop.com/abdu_rheman_aman

tgoop.com/abdu_rheman_aman/3767
Create:
Last Update:

BY نَـحْـنُ أَبْـنَاءُ السَّلفِــيِّينْے

Share with your friend now:
tgoop.com/abdu_rheman_aman/3767

View MORE
Open in Telegram

Telegram News

Date: |

bank east asia october 20 kowloon When choosing the right name for your Telegram channel, use the language of your target audience. The name must sum up the essence of your channel in 1-3 words. If you’re planning to expand your Telegram audience, it makes sense to incorporate keywords into your name. How to Create a Private or Public Channel on Telegram? Clear Hashtags are a fast way to find the correct information on social media. To put your content out there, be sure to add hashtags to each post. We have two intelligent tips to give you:
from us

Telegram نَـحْـنُ أَبْـنَاءُ السَّلفِــيِّينْے
FROM American