ABDU_RHEMAN_AMAN Telegram 3772
የጅማሮዎች ሞቅታና ጉጉት ፍቅር አይደለም!
ታውቃለህ? የሰው ልጅ በሳምንት ወይም በወር ውስጥ አያፈቅርም። በዚህ ወቅት አንተ  ፍቅር ብለህ የምታስበው… ጊዜያዊ ጉጉትና መደነቅ ነው። ዳርቻው ላይ ሆነህ ባህሩን ስለማፍቀር ልታወራ አይቻልህም። … ውስጡ ዘልቀህ መግባት ይኖርብሃል፣ ማዕበሉ ሊመታህ ይገባል፣ ጨለማ ጎኑን መመርመር፣ ነውሩን መዳበስና የቁጣውን መልክ ማወቅ አለብህ። ከዚያ በኋላ ነው… ወይ ፍቅርህ ወይ ጥላቻህ የሚለየው… ፍቅር የሚጀምረው ጊዜያዊው ሞቅታ ሲያበቃ እንደሆነም አስተውል።
www.tgoop.com/abdu_rheman_aman

tgoop.com/abdu_rheman_aman/3772
Create:
Last Update:

BY نَـحْـنُ أَبْـنَاءُ السَّلفِــيِّينْے

Share with your friend now:
tgoop.com/abdu_rheman_aman/3772

View MORE
Open in Telegram

Telegram News

Date: |

Over 33,000 people sent out over 1,000 doxxing messages in the group. Although the administrators tried to delete all of the messages, the posting speed was far too much for them to keep up. Hui said the messages, which included urging the disruption of airport operations, were attempts to incite followers to make use of poisonous, corrosive or flammable substances to vandalize police vehicles, and also called on others to make weapons to harm police. A vandalised bank during the 2019 protest. File photo: May James/HKFP. The optimal dimension of the avatar on Telegram is 512px by 512px, and it’s recommended to use PNG format to deliver an unpixelated avatar. As five out of seven counts were serious, Hui sentenced Ng to six years and six months in jail.
from us

Telegram نَـحْـنُ أَبْـنَاءُ السَّلفِــيِّينْے
FROM American