ABUMUAZHUSENEDRIS Telegram 8075
አስቸኳይ አስቸኳይ መልዕክት
=
ዛሬ ወግዴ ቢላል መስጂድ ደዕዋ እየተባለ የሚታወጀው ሙስጦፋ ፈሪውና ሞራል የለሹ ነው የሚመጣው።

ጉዳዬ ለምን መጣ አይደለም ጉዱን ልንገራቹህ ተከታተሉኝ

እዛ ያሉ ትንሽ ቲፎዞዎቹ ወደ ታላቁ ሰላም መስጂ ኸዳም ወንድሞቻችን በመምጣት አቡ ኒብራስ ከናንተጋ መወያየት ይፈልጋል በማለት ሐሳብ አቅርበው ነበር

የሰላም መስጂድ ኮሚቴዎችና ኸዳሞች ኢማሞች ጉዳዩን ተቀማምጠው በመወያየት ለነገ ጁሙዐ ቀጠሮ አስይዘው ነበር

እኛም ይሄንን እድል ተጠቅመን ሰውየው ልብና መረጃ ኑሮት ለውይይት ከቀረበ ብለን ለመሄድ ተዘጋጀን(ኡስታዝ ኸዲር ሸ ሙ/መኪን እኔ አቡ ሙአዝ)እውነት መረጃ ይዞ ለመወያየት ካበቃው ምንም እንኳ መንገዱ ቢያደክም ስራ ቢኖረንም አላዋቂውን ህዝብ ባዘንባዩ ፊክራው እንዳይሸውደው እሺ ብለን ለመሄድ ወሰንን።

የሚገርመው ነገር በማግስቱ ቲፎዞዎቹ ለሰላም መስጂድ ወንድሞች ደውለው ለማንምጋ አልወያይም ትቸዋለሁ ብሏል አሏቸው።መገረም ከፈለጋቹህ በዚህ ፍጥረት ተገረሙ!!

እኛማ በዚች ምድር እስላን ድረስ ሙስጦፋን አግኝተን ለመወያየት ከመጣር ወደሇላ አንልም ታስታውሳላቹህ ከዚህ በፊት ኦፊሻላዊ ጥሪ ተደርጎለት ተደብቆ እንደቀረ

እንደውም ሙዘብዘቡ አህመድ ጎፈሬው ከሱጋ በተጣላ ሰአት እንዲህ ሲል አጋልጦታል።

"ወደ ተንታ እየሄድን ባለንበት ሰአት ለምንድነው ዘንድሮ የውይይት ጥሪ ተደርጎልሃል ለምን አንወያያቸውም ስለው አይ አልቀርብም ከቀረብኩ ቆረጣጥመው ይበሉኛል አለኝ አለ ወሏሂ አሏህና የበሽሎ ዳገት ይመሰክራሉ እሱ ቢከዳ" ብሎ የድምፅ ፋይል ለቋል።

ሼር ይደረግ የሰውየውን አጭቤነት ህዝቡ እንድረዳ እንዴት ሰው ቀጠሮ አስይዞ ያፈርሳል?

www.tgoop.com/abumuazhusenedris
www.tgoop.com/abumuazhusenedris

tgoop.com/abumuazhusenedris/8075
Create:
Last Update:

BY አቡ ሙዓዝ (ሐሰን ኢድሪስ)

Share with your friend now:
tgoop.com/abumuazhusenedris/8075

View MORE
Open in Telegram

Telegram News

Date: |

2How to set up a Telegram channel? (A step-by-step tutorial) ‘Ban’ on Telegram 3How to create a Telegram channel? Ng Man-ho, a 27-year-old computer technician, was convicted last month of seven counts of incitement charges after he made use of the 100,000-member Chinese-language channel that he runs and manages to post "seditious messages," which had been shut down since August 2020. best-secure-messaging-apps-shutterstock-1892950018.jpg
from us

Telegram አቡ ሙዓዝ (ሐሰን ኢድሪስ)
FROM American