ABUMUAZHUSENEDRIS Telegram 9395
اَلسَلامُ عَلَيْكُم وَرَحْمَةُ اَللهِ وَبَرَكاتُهُ‎

የደዕዋ ዘመቻ በራያና ቆቦ
አካባቢ
=
እነሆ በራያና ቆቦ አካባቢ የምትኖሩ ወገኖች ከዛሬ ሐሙስ ማታ ጀምሮ እስከ እሁድ ማታ ሚቆይ የአሏህንና የመልዕክተኛውን አደራ ተደራሽ ለማድረግ

የደሴ ከተማ መሻይኾች በክብር እንግድነት እየመጡ ስለሆነ ላቅ ያለ ደስታ ይሰማቹህ الحمدلله

ስለሆነም ጥሪ በተደረገላቹህ ጊዜና ሰአት መሰረት ቀድማቹህ በመገኘት ተጠቃሚዎች ሁኑ።

ተጋባዥ
1/ሸ/ሙ/ድ ሚኪን

2/ሸ/ሙ/ድ ገዛል

3/ሸ/ሑሰን አቡ ሶላሕ

4/ሸ/ሙ/ድ ሰይድ

5/ሸ/ሙ/ድ አሚን

6/ደረሳቸው አቡ ሙዓዝ

هداهم الله جميعا وثبتهم على دينه القويم آمين

www.tgoop.com/abumuazhusenedris

tgoop.com/abumuazhusenedris/9395
Create:
Last Update:

BY አቡ ሙዓዝ (ሐሰን ኢድሪስ)

Share with your friend now:
tgoop.com/abumuazhusenedris/9395

View MORE
Open in Telegram

Telegram News

Date: |

Telegram channels fall into two types: The Standard Channel The best encrypted messaging apps Telegram desktop app: In the upper left corner, click the Menu icon (the one with three lines). Select “New Channel” from the drop-down menu. 6How to manage your Telegram channel?
from us

Telegram አቡ ሙዓዝ (ሐሰን ኢድሪስ)
FROM American