tgoop.com/amenelectricaltechnology/2067
Create:
Last Update:
Last Update:
✅#የስራ_ማስታወቂያ
🔸🔹🔸🔹🔸🔹🔸🔹🔸
👉ህንፃ አስተዳደር ላይ የተሰማራ አንድ ድርጅት በሙያው የሰለጠኑ 3 ባለሙያዎችን እንድንልክለት በደብዳቤ ጠይቆኗል።
👉የስራ ሁኔታ የሚመደቡበት ህንፃ ላይ የጥገና ስራ መስራት ሲሆን የቅጥሩ ሁኔታ ቋሚ ቅጥር ነው።
👉ተፈላጊ ችሎታ የህንፃ ኤሌክትሪክ መስመር ጥገና መስራት የሚችል ሲሆን እንደ ቧንቧ መስመር ጥገና እና ሌሎችንም የጥገና ስራዎች በተጨማሪ ለሚችል ድርጅቱ ቅድሚያ ይሰጣል።
👉ስለዚህ ስራ ብቁ የሆናችሁ አመልካቾች እስከ ነገ 8:00 ሰዓት (15/06/2016ዓ.ም) ሙሉ ስማችሁን፣ ስልክ ቁጥራችሁንና የሰለጠናችሁበትን ዘርፍ በዚህ ሊንክ @electricexpert እንድትልኩልን እናሳስባለን።
👉ከማሰልጠኛችን ለሰለጠኑና መረጃቸውን ቀድመው ለላኩ ቅድሚያ የምንሰጥ ይሆናል።
👉ከተጠቀሰው ሰዓትና ቀን በኋል መላክ አይቻልም።
#አሜን_የኤሌክትሪክ_ስራና_ማሰልጠኛ_ማዕከል
BY Amen Institute of Technology Official®
Share with your friend now:
tgoop.com/amenelectricaltechnology/2067
