AMENELECTRICALTECHNOLOGY Telegram 2112
የኤሌክትሪክ ስራ የሙያ ብቃት ማረጋገጫ የምስክር ወረቀት አሰጣጥ ሒደት
=========================
የኢትዮጵያ  ኢነርጂ ባለስልጣን  በአዋጅ  ቁጥር 810/2006  የኤሌክትሪክ  ስራ የብቃት ማረጋገጫ  የምስክር ወረቀት ለመስጠት በተሰጠው ስልጣን መሰረት የኤሌክትሪክ ሥራ የሙያ  ብቃት ማረጋገጫ እየሠጠ ይገኛል፡፡ በኤሌክትሪክ  ሥራ የሙያ ብቃት ማረጋገጫ የምስክር ወረቀት አሠጣጥ መመሪያ ቁጥር 1/2011 ዓ.ም. መሠረት
የሙያ ብቃት ማረጋገጫ የምስክር ወረቀት የሚሠጥባቸዉ የኤሌክትሪክ ሥራ ዓይነቶች፣
የኤሌክትሪክ ኢንስታሌሽን ፣
•የኤሌክትሪክ ዲዛይንና ቁጥጥር እና
•የኤሌክትሪክ  ፍተሻና ምርመራ ናቸዉ፡፡    ይህ ብሮሸር በባለሥልጣኑ የብቃት ማረጋገጥና ቴክኒካል ሬጉሌሽን ዳይሬክቶሬት  የሙያ ብቃት ማረጋገጫ የምስክር ወረቀት አሰጣጥ ሒደትን በሚመለከት ለባለሙያዎች መረጃ ለመስጠት የተዘጋጀ ብሮሸር ነው፡፡ 1.የኤሌክትሪክ ስራ የሙያ ብቃት ማረጋገጫ  የምስክር ወረቀት አሰጣጥ ቅደም ተከተል 
1. አመልካቾች የሚፈልጉትን  የሙያ ብቃት ደረጃ በተመለከተ የማመልከቻ ቅፅ እንዲሞሉና ባቀረቡት ሰነድ የተጠየቁትን መሥፈርት ማሟላታቸው ተረጋግጦ እንዱመዘገቡ ይደረጋል፡፡ 
2.  የፅሁፍና የተግባር ፈተና ይሰጣል፡፡ ውጤቱም ወዱያውኑ ይፋ ይሆናል።
ክፍል-1
👍217😢1🎉1

tgoop.com/amenelectricaltechnology/2112
Create:
Last Update:

BY Amen Institute of Technology Official®

Share with your friend now:
tgoop.com/amenelectricaltechnology/2112

View MORE
Open in Telegram

Telegram News

Date: |

To delete a channel with over 1,000 subscribers, you need to contact user support Hashtags The imprisonment came as Telegram said it was "surprised" by claims that privacy commissioner Ada Chung Lai-ling is seeking to block the messaging app due to doxxing content targeting police and politicians. Channel login must contain 5-32 characters Unlimited number of subscribers per channel
from us

Telegram Amen Institute of Technology Official®
FROM American