tgoop.com/amenelectricaltechnology/2133
Last Update:
❌ሰላም ከዚህ በፊት በለጠፍነው #የዳሰሳ_ጥናት 49 ሰወች ብቻ ሞልተዋል። ነገር ግን በቂ አይደለም ቴሌግራም ከ 23K በላይ ፣ ፌስቡክ ደግሞ ከ30k በላይ ተከታይ አለ ነገር ግን የዳሰሳ ጥናቱን ፈቃደኛ ሆነው የተሳተፉ 49 ሰዎች ብቻ ናቸው። ጥናቱን ቢያንስ 500 ሰወች ሊሳተፉበት ይገባል። ስለዚህ እባካችሁ ሁላችሁም ተሳተፉ 5 ደቂቃ ቢወስድባችሁ ነው። 5 ደቂቃ እንደማትነፍጉን ተሰፋ እና ደርጋለን❗️
መልካም ቀን ❗️
🛎 #ተጨማሪ_ስልጠናዎችን_ለመጀመር
=====================
✅ሰላም ውድ የአሜን ኤሌክትሪካል ቴክኖሎጂ ቤተሰቦች አሜን የሙያ ማሰልጠኛ ማዕከል ከተመሰረተ ጊዜ ጀምሮ ብዙዎች በስልጠና አሰጣጥ መንገዳችን እጅግ እንደተደሰቱና እንደወደዱት እንዲሁም ከስልጠና በኋላ ያለውን የስራ ዕድል ፈጠራ ተጠናክሮ እንዲቀጥል በተለያየ ጊዜ ገልፀውልናል።
✅ ዛሬ ደግሞ #ተጨማሪ_ስልጠናዎችን_ለመጀመር የናንተን ፍላጎት ማወቅ ስላለብን ከተዘረዘሩት ዘርፎች ውስጥ ከፍተኛ ድምፅ የተሰጠባቸውን #ሦስት_የስልጠና አይነቶች በአፋጣኝ የምንጀምር ሲሆን በተቻለ መጠን ሁላችሁም ከታች ያለውን የጎግል ሊንክ በመጫን በጥንቃቄ ፎርሙን እንድትሞሉልን በአክብሮት እንጠይቃለን።
👇👇👇👇👇👇👇
https://forms.gle/7RWt4eVzmoHdwSTB8
✅ ስልጠና ለመሰልጠን ወይም የኤሌክትሪክ ስራ እንድንሰራልዎ ከፈለጉ በሚከተሉት ስልክ ቁጥሮች ያገኙናል።
👇👇👇👇👇
0118644716
0991156969
0911585854
BY Amen Institute of Technology Official®


Share with your friend now:
tgoop.com/amenelectricaltechnology/2133