Warning: mkdir(): No space left on device in /var/www/tgoop/post.php on line 37

Warning: file_put_contents(aCache/aDaily/post/amenelectricaltechnology/--): Failed to open stream: No such file or directory in /var/www/tgoop/post.php on line 50
Amen Institute of Technology Official®@amenelectricaltechnology P.2296
AMENELECTRICALTECHNOLOGY Telegram 2296
#የስራ_ማስታወቂያ
=====
👉ከዚህ በፊት ከማሰልጠኛችን አሜን ቴክኖሎጂ ኢንስቲትዩት የሰልጠናችሁና ለሥራ ተልካችሁ #በፕሮጀክት_መጠናቀቅ_ወይም በግል ጉዳይ አሁን ስራ ላይ ያልሆናችሁ ባለሙያዎች ካላችሁ ወይም #በቅርብ_የወርክሾፕ_ስልጠና_ጨርሳችሁ_ለሳይት ልምምድ የተላካችሁና #የሳይት_ላይ_ልምምድ_የጨረሳችሁ ከዚህ በታች በሚገኘው የቴሌግራም ሊንክ ሙሉ ስማችሁን ፣ ስልክ ቁጥራችሁን፣  የትምህርት ደረጃችሁን ላኩልን።
👉የሚፈለገው ብዛት 4 ባለሙያ
👉የስራው አይነት ኤሌክትሮ ሜካኒካል ስራ
👉ማስታወቂያው የሚቆየው ወይም መላክ የምትችሉት እስከ ነገ 6 ሰዓት ብቻ
👉ቀድመው የላኩ የ 4 ባለሙያዎች ዝርዝር ለድርጅቱ የሚላክ ይሆናል። 

👉ስለዚህ ፍላጎት ያላችሁ አመልካቾች እስከ ነገ 6:00 ሰዓት (17/09/2016ዓ.ም) ሙሉ ስማችሁን፣ ስልክ ቁጥራችሁን፣ የትምህርት ደረጃችሁንና የሰለጠናችሁበትን ዘርፍ በዚህ ሊንክ
@electricexpert እንድትልኩልን እናሳስባለን። 
👉ከተጠቀሰው ሰዓትና ቀን በኋል መላክ አይቻልም።

      አሜን ኤሌክትሪካል ቴክኖሎጂ
(የኤሌክትሪክ ሥራና ማሰልጠኛ ማዕከል)
👍113

tgoop.com/amenelectricaltechnology/2296
Create:
Last Update:

BY Amen Institute of Technology Official®

Share with your friend now:
tgoop.com/amenelectricaltechnology/2296

View MORE
Open in Telegram

Telegram News

Date: |

1What is Telegram Channels? Co-founder of NFT renting protocol Rentable World emiliano.eth shared the group Tuesday morning on Twitter, calling out the "degenerate" community, or crypto obsessives that engage in high-risk trading. The main design elements of your Telegram channel include a name, bio (brief description), and avatar. Your bio should be: Developing social channels based on exchanging a single message isn’t exactly new, of course. Back in 2014, the “Yo” app was launched with the sole purpose of enabling users to send each other the greeting “Yo.” The visual aspect of channels is very critical. In fact, design is the first thing that a potential subscriber pays attention to, even though unconsciously.
from us

Telegram Amen Institute of Technology Official®
FROM American