Notice: file_put_contents(): Write of 1603 bytes failed with errno=28 No space left on device in /var/www/tgoop/post.php on line 50

Warning: file_put_contents(): Only 16384 of 17987 bytes written, possibly out of free disk space in /var/www/tgoop/post.php on line 50
Amen Institute of Technology Official®@amenelectricaltechnology P.2500
AMENELECTRICALTECHNOLOGY Telegram 2500
#የስራ_ማስታወቂያ
=====
👉ከዚህ በፊት ከማሰልጠኛችን አሜን ቴክኖሎጂ ኢንስቲትዩት የሰልጠናችሁና ለሥራ ተልካችሁ
#በፕሮጀክት_መጠናቀቅ_ወይም በግል ጉዳይ  አሁን ስራ ላይ ያልሆናችሁ ባለሙያዎች ካላችሁ ቢያንስ ስራ 1 እና ከዛ በላይ የቆያችሁ  ከዚህ በታች በሚገኘው የቴሌግራም ሊንክ ሙሉ ስማችሁን ፣ ስልክ ቁጥራችሁን፣  የትምህርት ደረጃችሁን ላኩልን።
👉የሚፈለገው ብዛት 2 ባለሙያ
👉የስራው አይነት ኤሌክትሮ ሜካኒካል ስራ  በቋሚ ቅጥር
👉ማስታወቂያው የሚቆየው ወይም መላክ የምትችሉት እስከ ዛሬ ምሽት 1 ሰዓት ብቻ
👉ቀድመው የላኩ የ 2 ባለሙያዎች ዝርዝር ለድርጅቱ የሚላክ ይሆናል። 

👉ስለዚህ ፍላጎት ያላችሁ አመልካቾች እስከ ምሽት 1:00 ሰዓት (28/12/2016ዓ.ም) ሙሉ ስማችሁን፣ ስልክ ቁጥራችሁን፣ የትምህርት ደረጃችሁንና የሰለጠናችሁበትን ዘርፍ በዚህ ሊንክ
@electricexpert እንድትልኩልን እናሳስባለን። 
👉ከተጠቀሰው ሰዓትና ቀን በኋል መላክ አይቻልም።

      አሜን ኤሌክትሪካል ቴክኖሎጂ
(የኤሌክትሪክ ሥራና ማሰልጠኛ ማዕከል)
👍124



tgoop.com/amenelectricaltechnology/2500
Create:
Last Update:

#የስራ_ማስታወቂያ
=====
👉ከዚህ በፊት ከማሰልጠኛችን አሜን ቴክኖሎጂ ኢንስቲትዩት የሰልጠናችሁና ለሥራ ተልካችሁ
#በፕሮጀክት_መጠናቀቅ_ወይም በግል ጉዳይ  አሁን ስራ ላይ ያልሆናችሁ ባለሙያዎች ካላችሁ ቢያንስ ስራ 1 እና ከዛ በላይ የቆያችሁ  ከዚህ በታች በሚገኘው የቴሌግራም ሊንክ ሙሉ ስማችሁን ፣ ስልክ ቁጥራችሁን፣  የትምህርት ደረጃችሁን ላኩልን።
👉የሚፈለገው ብዛት 2 ባለሙያ
👉የስራው አይነት ኤሌክትሮ ሜካኒካል ስራ  በቋሚ ቅጥር
👉ማስታወቂያው የሚቆየው ወይም መላክ የምትችሉት እስከ ዛሬ ምሽት 1 ሰዓት ብቻ
👉ቀድመው የላኩ የ 2 ባለሙያዎች ዝርዝር ለድርጅቱ የሚላክ ይሆናል። 

👉ስለዚህ ፍላጎት ያላችሁ አመልካቾች እስከ ምሽት 1:00 ሰዓት (28/12/2016ዓ.ም) ሙሉ ስማችሁን፣ ስልክ ቁጥራችሁን፣ የትምህርት ደረጃችሁንና የሰለጠናችሁበትን ዘርፍ በዚህ ሊንክ
@electricexpert እንድትልኩልን እናሳስባለን። 
👉ከተጠቀሰው ሰዓትና ቀን በኋል መላክ አይቻልም።

      አሜን ኤሌክትሪካል ቴክኖሎጂ
(የኤሌክትሪክ ሥራና ማሰልጠኛ ማዕከል)

BY Amen Institute of Technology Official®




Share with your friend now:
tgoop.com/amenelectricaltechnology/2500

View MORE
Open in Telegram


Telegram News

Date: |

The initiatives announced by Perekopsky include monitoring the content in groups. According to the executive, posts identified as lacking context or as containing false information will be flagged as a potential source of disinformation. The content is then forwarded to Telegram's fact-checking channels for analysis and subsequent publication of verified information. Content is editable within two days of publishing Commenting about the court's concerns about the spread of false information related to the elections, Minister Fachin noted Brazil is "facing circumstances that could put Brazil's democracy at risk." During the meeting, the information technology secretary at the TSE, Julio Valente, put forward a list of requests the court believes will disinformation. Although some crypto traders have moved toward screaming as a coping mechanism, several mental health experts call this therapy a pseudoscience. The crypto community finds its way to engage in one or the other way and share its feelings with other fellow members. Add the logo from your device. Adjust the visible area of your image. Congratulations! Now your Telegram channel has a face Click “Save”.!
from us


Telegram Amen Institute of Technology Official®
FROM American