AMENELECTRICALTECHNOLOGY Telegram 2502
#ሰበር_ዜና ‼️
#የኢትዮጵያ_ኤሌክትሪክ_ፍጆታ_ታሪፍ_ጨመረ❗️
=====
👉የኤሌክትሪክ ታሪፍ ማሻሻያ በነዳጅና ኢነርጂ ባለስልጣን ባወጣው የኤሌክትሪክ ታሪፍ መወሰኛ መመሪያ ቁጥር 008/2012 በ4 ዓመት አንዴ እንደሚሻሻል የሚያዝዝ ቢሆንም አሁን ተግባራዊ የሚደረገው የኤሌክትሪክ ታሪፍ ማሻሻያ ጥናት የፀደቀው የሚኒስትሮች ምክር ቤት ሰኔ 13 ቀን 2016 ዓ.ም ባካሄደው 36ኛ መደበኛ ጉባኤ ነው፡፡
👉ተግባራዊ የሚደረገው የታሪፍ ማሻሻያ ከመስከረም 2017 ዓ.ም ጀምሮ በየሩብ ዓመቱ ተከፋፍሎ ለ4 ተከታታይ ዓመታት ( እስከ 2020 ዓ.ም ድረስ) ተግባራዊ የሚሆን ይሆናል፡፡
👉የታሪፍ መጠኑን ለማወቅ ከላይ ያሉትን ፎቶዎ ይመልከቱ❗️

#ለተጨማሪ_መረጃ

TikTok:
tiktok.com/@amenelectricaltechnology
Telegram:
https://www.tgoop.com/amenelectricaltechnology
You tube
https://www.youtube.com/watch?v=azoLC_Io30k&t=20s=1
Website: www.amenelectrical.com

በአጭር ጊዜ ስልጠና የረዥም ጊዜ ህልምዎን ያሳኩ❗️

አሜን ኤሌክትሪካል ቴክኖሎጂ
(የኤሌክትሪክ ሥራና ማሰልጠኛ ማዕከል)
👍134🔥1

tgoop.com/amenelectricaltechnology/2502
Create:
Last Update:

BY Amen Institute of Technology Official®

Share with your friend now:
tgoop.com/amenelectricaltechnology/2502

View MORE
Open in Telegram

Telegram News

Date: |

Earlier, crypto enthusiasts had created a self-described “meme app” dubbed “gm” app wherein users would greet each other with “gm” or “good morning” messages. However, in September 2021, the gm app was down after a hacker reportedly gained access to the user data. Those being doxxed include outgoing Chief Executive Carrie Lam Cheng Yuet-ngor, Chung and police assistant commissioner Joe Chan Tung, who heads police's cyber security and technology crime bureau. The SUCK Channel on Telegram, with a message saying some content has been removed by the police. Photo: Telegram screenshot. The imprisonment came as Telegram said it was "surprised" by claims that privacy commissioner Ada Chung Lai-ling is seeking to block the messaging app due to doxxing content targeting police and politicians. 5Telegram Channel avatar size/dimensions
from us

Telegram Amen Institute of Technology Official®
FROM American