tgoop.com/amenelectricaltechnology/2700
Last Update:
✅#ማስታወቂያ
====
↪️ ዛሬ በ 14/05/2017 ሊጀምር የነበረው #አድቫንስድ_የህንፃ_ኤሌክትሪክ_መስመር_ዝርጋታ ስልጠና ማሰልጠኛ ተቋማችን የCOC ምዝና ዝግጅት ላይ ሰለሆነ ወደ 21/05/2017 ዓ.ም መራዘሙን ስንገልፅ ከታላቅ ይቅርታ ጋር ነው❗️
↪️ስልጠናው የሚሰጠው በክፍል፣ በወርክሾፕና በሳይት
በሳምንት 5 ቀን #ከሰኞ -#አርብ ከቀኑ 8:00-11:00 ለአንድ ወር ሲሆን በዚህ ዙር የመሰልጠንና ልዩነት ፈጣሪ ባለሙያ መሆን ከፈለጉ ፈጥነው ይመዝገቡ❗️
👉ልዩነታችን ግልፅ ነው ይመዝገቡ❗️ይሰልጥኑ❗️ልዩነት ፈጣሪ ባለሙያ ይሁኑ❗️ከፍተኛ ተከፋይ ይሁኑ❗️
👉በአጭር ጊዜ ስልጠና የረዥም ጊዜ ህልምዎን ያሳኩ❗️
ልዩነታችን ብቁ ባለሙያ ማድረጋችን ብቻ አይደለም የሥራ ባለቤት ማድረጋችንም ነው❗️
Telegram: https://shorturl.at/zKTN2
Website: www.amenelectrical.com
TikTok: https://shorturl.at/VQN6I
Youtube: https://shorturl.at/I8eyb
Facebook: https://www.facebook.com/ameninstitutetechnology?mibextid=ZbWKwL
✅#አድራሻ፦
https://rb.gy/8pwr92 (ቦሌ ሚካኤል)
✅#ለተጨማሪ_መረጃ፡
👇
0991156969
0939555510
#አሜን_ቴክኖሎጂ_ኢንስቲትዩት
አሜን ኢንስቲትዩት ቴክኖሎጂ
BY Amen Electrical Technology Official®
![](https://photo2.tgoop.com/u/cdn4.cdn-telegram.org/file/GRJko2DIhZgSGm-XbHsF4ymfgyLKerZZbot0TAU7i4Np2x0o8MiwZMkyjNbTYJIunv0mYedwC8U4UTMt9wJhBZB8WkT8SQdtKeY6swZP2ASLx1Sgoq804iATd5bF8aSOiM7u4phm4wwT4IoyWhAX3cboG8VU7tINiPt1Rtd_mevkX3Swd_A-k8gGQEYR95T-wYJxiMmkCfaOEMzcGe5WOg1GfslQEFFaeixIq-nSREnZtesWTds139ucr5mA0ZWKrJ1-8eyGtcjZdUnMrLDbHSp568Lxp3imOueapKBSxcM5eSK7AuWUBsqWNbkv7X9r4sjVN9YWFoEY6LDq3-3PSw.jpg)
Share with your friend now:
tgoop.com/amenelectricaltechnology/2700