Warning: file_put_contents(aCache/aDaily/post/amenelectricaltechnology/--): Failed to open stream: No space left on device in /var/www/tgoop/post.php on line 50
Amen Institute of Technology Official®@amenelectricaltechnology P.3067
AMENELECTRICALTECHNOLOGY Telegram 3067
#ጀነሬተርህ_ያለምንም_ችግር_ከአሥር_ዓመት_በላይ_እንዲያገለግልህ_ትፈልጋለህ? መልስህ አዎ ከሆነ እስከመጨረሻው ተከተለኝ! ቤተሰብ መሆንና ለሌሎች #ሼር ማድረግም እንዳይረሳ፦

ጀነሬተር ከ10 ዓመት በላይ ያለምንም ችግር እንዲያገለግልህ ማድረግ ያለብህ ወሳኝ ነገርትሮች፦
1⃣. #ጀነሬተሩን_ንፁህና_ደረቅ_ቦታ_ማስቀመጥ
👉አንዳንድ ቦታ ጀነሬተር  እርጥብ ቦታ ላይ ወይም ለዝናብና ለሙቀት ተጋላጭ የሆነ ቦታ ላይ ጀነሬተር ተቀምጥ ወይም ተተክሎ ይታያል ነገር ግን በከፍተኛ ደረጃ ለዝገት ፣ ናፍጣው ወይም ቤንዚኑ እንዲተን፣ ባትሪው ቶሎ እንዲበላሽና ሌሎችን ጉዳቶች ሊያስከተል ስለሚችል ንፁህና ደረቅ ቦታ ማስቀመጥ ይገባል።
2⃣. #ዘይትና_ፊልትሮ_በየጊዜው_መቀየር
👉ልክ እንደ ሚኪና ዘይት የጀነሬተርም ዘይት በጊዜ ሂደት ቅባትነቱን ያጣል።
👉ስለዚህ ጀነሬተራችን ከ50-100 ሰዓት ከሰራ በኋላ ዘይት በመቀየር ጀነሬተራችን ላይ ሊደርስ የሚችልን ጉዳት መቀነስ የምንችል ሲሆን እንዲሁም ፊልትሮ በመቀየር ወደ ኢንጅኑ ቆሻሻ እንዳይገባ ማድረግ እንችላለን።
3⃣. #ጥራት_ያለውና_ንፁህ_ነዳጅ_መጠቀም
👉በጀነሬተር ታንክ ውስጥ ለረጅም ጊዜ ተቀምጦ የሚቆይ ነዳጅ በጥቂት ወራት ውስጥ ሊበላሽ ይችላል ስለዚህ  ስለዚህ ንፁህና ጥራት ያለው ነዳጅ በመጠቀም ጀነሬተራችን ከብልሽት መታደግ እንችላለን❗️
4⃣. #ያለሥራ_የተቀመጠ_ጀነሬተር_ከሆነ_ቢያንስ_በወር_አንዴ_ማስነሳት
👉የጀነሬተር ተንቀሳቃሽ ክፍሎችና የነዳጅ ሲስተሙ ካልሰሩ የመድረቅና የመጣበቅ ባህሪ ስላላቸው ጀነሬተሩ ሥራ ላይ ከልሆነ በወር አንድ ጊዜ  ለ15 ደቂቃ ያክል አስነስቶ ማሰራት ያስፈለጋል።
5⃣. #አየር_ማስገቢያና_ማስወጫውን_ማፅዳት፦
👉ቆሻሻ አየርና አቧራ የአየር ዝውውርን በመዝጋት ከፍተኛ ሙቀት ሊፈጥር ስለሚችል የአየር ማስገቢያውንና ጭስ ማውጫውን በየጊዜው መፈተሽና ማፅዳት አስፈለጊ ነው❗️
6⃣. #ጀነሬተሩን_ትክክለኛው_አቅሙ_ላይ_ማሰራት፦
👉ጀነሬተራችን ከአቅም በላይ ወይም ከአቅም በታች ማሰራት የኢንጅኑን ቆይታ ያሳጥረዋል።
👉ጀነሬተራችን ከአቅም በላይ እንዲሰራ ከተደረገ ከፍተኛ ሙቀት ፣ የቮልቴጅ መውረድና ኤሌክትሪካል ብልሽት ያስከትላል።
👉ጀነሬተራችን ከአቅም በታች እንዲሰራ ከተደረገ ደግሞ ኢንጅኑ ነዳጁን ሙሉ ለሙሉ ስለማያቃጥለው ጭስ ማውጫው አካባቢ እርጥበት በመፍጠር ጀነሬተራችን ነዳጅ እንዲያባክን፣ ከፍተኛ ጭስ እንዲኖረውና ቀዳዳዎች እንዲደፈኑ ያደርጋል።
👉ሥለዚህ ጀነሬተራችን ከሬትድ ካፓሲቲው ዝቅተኛው ከ 30% ያላነሰ እና ከፍተኛ ከ70% ያለበለጠ ቢሆን ጀነሬተራችን ያለምንም ችግር እንዲሰራ ይረዳናል።

👉 #አድቫንስድ_የጀነሬተር_ጥገና_እና_ዝርጋታ እንዲሁም #ሞተር_ኮንትሮል_ሲስተም_የተግባር_ስልጠና መሰልጠን ከፈለጉ ነገ ሐሙስ ነሐሴ 22/2017 ዓ.ም ከጥዋቱ 3:00 ላይ የሚጀመር ሲሆን ቆይታው ለ 2 ወራት ነው❗️

#ተጨማሪ_ትምህርታዊ_ቪዲዮዎችን_ለመከታተል❗️
👇👇👇👇
Website: www.amenelectrical.com
Youtube: https://shorturl.at/I8eyb

#አድራሻ
https://rb.gy/8pwr92 (ቦሌ ሚካኤል)

#ለተጨማሪ_መረጃ
👇
0991156969
0939555510
#አሜን_ቴክኖሎጂ_ኢንስቲትዩት
https://vm.tiktok.com/ZMAYnB9Rn/
15👍4

tgoop.com/amenelectricaltechnology/3067
Create:
Last Update:

BY Amen Institute of Technology Official®

Share with your friend now:
tgoop.com/amenelectricaltechnology/3067

View MORE
Open in Telegram

Telegram News

Date: |

Just at this time, Bitcoin and the broader crypto market have dropped to new 2022 lows. The Bitcoin price has tanked 10 percent dropping to $20,000. On the other hand, the altcoin space is witnessing even more brutal correction. Bitcoin has dropped nearly 60 percent year-to-date and more than 70 percent since its all-time high in November 2021. As of Thursday, the SUCK Channel had 34,146 subscribers, with only one message dated August 28, 2020. It was an announcement stating that police had removed all posts on the channel because its content “contravenes the laws of Hong Kong.” On Tuesday, some local media outlets included Sing Tao Daily cited sources as saying the Hong Kong government was considering restricting access to Telegram. Privacy Commissioner for Personal Data Ada Chung told to the Legislative Council on Monday that government officials, police and lawmakers remain the targets of “doxxing” despite a privacy law amendment last year that criminalised the malicious disclosure of personal information. A new window will come up. Enter your channel name and bio. (See the character limits above.) Click “Create.” Your posting frequency depends on the topic of your channel. If you have a news channel, it’s OK to publish new content every day (or even every hour). For other industries, stick with 2-3 large posts a week.
from us

Telegram Amen Institute of Technology Official®
FROM American