Telegram Web
#Job_Vacancy:

#Note:
↪️We(Amen Institute Of Technology )are seeking a skilled and Energetic Trainer with over 6 years of experience to train professionals  for the follwing  positions.
#Qualifications:
↪️Bachelor’s degree  and above in related field with 6+ years of experience in retated fields.
↪️Strong public speaking and presentation skills.
↪️Level 4 CoC in relevant field are required for positins 1, 2 &  3
#Salary:
↪️Negotiable based on experience.

🔹#Position_1: Electronics Trainer (Permanent/Part-Time)
↪️Fridge, washing Machine, Office machine, TV, Air conditioner etc Trainer.
🔹#Position_2 : Industrial Machine Technology Trainer (Permanent/Part-Time)
↪️Emergency Generator istallation/Maintenance, Motor control System and Motor rewinding Trainer.
🔹#Position_3: Graphic Design Trainer (Permanent/Part-Time)
We are hiring a talented Graphic Design Trainer with over 6 years of professional experience.
Qualifications:
Bachelor’s degree in Computer science, ICT and related fields.

🔹#Position_4: AutoCAD & Revit Trainer (Permanent/Part-Time)
Qualifications:
Bachelor’s degree in  Engineering or Architecture. Profciency in AutoCAD and Revit.

🔹#Position_5 : Digital Marketing Trainer (Permanent/Part-Time)
We are looking for an experienced Digital Marketing Trainer with over 6 years of industry experience.
Qualifications:
Bachelor’s degree in Marketing.
Expertise in Google Ads, SEO, and social media platforms.

🔹#Positio_6: Marketing and Sales Trainer (Permanent/Part-Time)

🔹#Position_7:  Leadership and Management Trainer (Permanent/Part-Time)

🔹#position_8: Video Interviewer / Digital Host
↪️We are seeking a dynamic and engaging Video Interviewer / Digital Host to join our creative team. The ideal candidate will have a passion for storytelling and the ability to connect with guests, making them feel comfortable on camera while engaging our audience.
#Qualifications:
↪️Bachelor’s degree in Media, Communications, or a related field (preferred).
2+ years of experience in video interviewing, hosting, or a similar role.
↪️Strong verbal communication and interpersonal skills.
Comfortable on camera with a natural ability to engage an audience.

🔹#Position_9: Commission-Based Sales Representative
↪️We are looking for 20 motivated and results-driven Sales Representatives to join our team on a commission-based structure. This is an exciting opportunity for individuals who thrive in a dynamic environment and are passionate about sales.
#Qualifications:
Proven experience in sales or customer service (preferred).
Excellent communication and interpersonal skills.
Self-motivated with the ability to work independently and manage time effectively.
Strong negotiation and persuasive skills.
Ability to build and maintain relationships with clients.

#Location:
Bole Michael, Addis Ababa, Ethiopia

#How_to_Apply:
Interested candidates should submit their CV and a link to their portfolio or sample interview videos via e-mail or in person.
Eimail: [email protected]
Bole Michael Addis Ababa, the building infront of st. Michael church 2nd floor office No 218.
Phone No. 0118644716

Amen Trading-Amen institute of Technology
11👍6
#ማስታወቂያ
===
1⃣. በመስቀል በዓል ምክንያት ይራዘምልን ብላችሁ በጠየቃችሁት መሰረት የተራዘመውና  
#ሰኞ#ረቡዕና_አርብ ከጥዋቱ 3:00-6:00 የሚሰጠው እጅግ ልዩ የሆነው #በክፍል#በወርክሾፕና_በሳይት ላይ ልምምድ የሚሰጠውን 26ኛው ዙር(ለ 2ወራት ቆይታ) #የህንፃ_ኤሌክትሪክ_መስመር_ዝርግታ ስልጠና
ለመሰልጠን የተመዘገባችሁና
#የመሰልጠን_ፍላጎት ያላችሁ #ረቡዕ  መስከረም 22/2017 ዓ.ም   3:00 ላይ #ቦሌ_ሚካኤል በሚገኘው ማሰልጠኛችን በመገኘት ስልጠናችሁን እንድጀምሩ እናሳስባለን❗️
↪️ሙሉ ክፍያው( የ 2 ወር ) 7200 ብር ቢሆንም ለአዲስ አመት ባደረግነው የ25% ቅናሽና  ለ12ኛ ክፍሎች ባደረግነው የ50% ቅናሽ መሰረት 5400ብር እና 3600 ብር ብቻ ነው። 
2⃣. እንዲሁም
#ቅዳሜ ከ8-11 ሰዓትና #እሁድ ከጥዋቱ3-6 ሰዓት የሚሰጠው ስልጠና ቅዳሜ ጥቅምት 02/2017ዓ.ም የሚጀምር ይሆናል።
↪️ሙሉ ክፍያው(የ3 ወር) ደግሞ መደበኛው ክፍያ 7800ብር ቢሆንም አሁን ባለው ቅናሽ ለ12ኛ ክፍሎች 3900ብር ብቻ ሲሆን ከ12ኛ ክፍሎች ውጪ ለሆኑ ሰልጣኞች 5850 ብር ይሆናል❗️

#የቅናሹ_ጊዜ_የሚቆየው
እስከ
#መስከረም 30,2017 ዓ.ም  ይሆናል❗️
አድራሻችን፦
👇
https://rb.gy/8pwr92
(
#ቦሌ_ሚካኤል)

3⃣. እንዲሁም ሌሎች ስልጠናዎችንና ተጨማሪ መረጃዎችን የምትፈልጉ በእነዚህ ስልኮች ይደውሉ❗️
0118644716
0991156969

ልዩነታችን ብቁ ባለሙያ  ማድረጋችን ብቻ አይደለም የሥራ ባለቤት ማድረጋችንም ነው❗️

      በአጭር ጊዜ ስልጠና  ከፍተኛ ተከፋይ ይሁኑ❗️

አሜን  ቴክኖሎጂ ኢንስቲትዩት
👍17
#የኤሌክትሪክ_ጥገና_ለመስራት_መታወቅ_ያለባቸው_ሶስት_መሰረታዊ-ነጥቦች፦
=====================
👉በኤሌክትሪክ የሚሰሩ ዕቃወች ወይም የቤታችን መሰመር ብልሽት ሲያስተናግድ የምናስተካክልበት መንገድ ጥገና ይባላል።
👉ብልሽት ሊይስከትሉ የሚችሉ ምክንያቶችም የሚከተሉት ናቸው።
1. #ክፍት_የኤሌክትሪክ_መስመር ( #open_circuit)
👉የክፍት የኤሌክትሪክ መስመር(open circuit) ብልሽት መንስኤ ሊሆኑ የሚችሉ ብዙ ምክንያቶች አሉ፣እነርሱም
የጭነት መብዛት
የፊዉዝ መቃጠል
የኤሌክትሪክ መስመር(ሽቦ) መበጠስ
በደንብ አለመገናኘት ወይም አለመርገጥ
መዛግ
መላላት
2. #የተገናኘ_የኤሌክትሪክ_መስመር (#short_circuit)

👉የተገናኘ የኤሌክትሪክ መስመር(short circuit) ብልሽት መንስኤ ሊሆኑ የሚችሉ ብዙ ምክንያቶች አሉ፣እነርሱም፦
የመቃጠል
የሙቀት መብዛት
የኤሌክትሪክ መስመር(ሽቦ) መሸፈኛ መልቀቅ ወይም መቅለጥ
እርጥበት
3. #የኤሌክትሪክ_መስመር_ከአካሉ_ጋር_መገናኘት ( #grounding)
👉የኤሌክትሪክ መስመር ከአካሉ ጋር እዲገናኙ የሚያደርጉ መንስኤዎች
የኤሌክትሪክ መስመር(ሽቦ) መሸፈኛ መልቀቅ ወይም መቅለጥ
እርጥበት
የመቃጠል
የመላላት
እነዚህ ከላይ የተጠቀሱት ዋና ዋና ብልሽቶች ይሁኑ እንጂ እያንዳንዱ ብልሽት አንዱ ሌላዉን እንደሚያመጣ ይታወቃል።ለምሳል የኤሌክትሪክ ሥርጭት በአቐራጭ መገናኘት ከአካሉ ጋር መገናኘትን መበጠስን ያመጣል።
ብልሽቶች በመብራት ፣ በሞተር፣ በትራንስፎርመር ላይ ተመሣሣይ ቢሆም ምልክታቸዉና የጥገና ሥራቸዉ ይለያያል።ለምሳል መብራትን የወሰድ እንደሆነ አምፖሉ ከተቃጠለ ያለዉ አማራጭ መጣል ነዉ።ሞተርን ወይም ትራንስፎርመር ሽቦ(winding) ከተቃጠለ ተጠግኖ በሥራ ላይ ይዉላል።
#ብልሽትን_የመለየት ዘዴ
👉ብልሽቶች በተለያዩ መንገዶች ይታወቃል።
👉መረጃን የማወቅ የመለየት ዘዴ አጠቃቀም አንደሰዉ ልምድ ቢለያይም ዋና ዋናዎቹ የሚከተሉት ናቸዉ።
በማየት
በመስማት     
በመመርመሪያ መሣሪያ በመጠቀም
#በማየት
👉የኤልክትሪክ ዕቃዎች ብልሽት ( ለምሳል ምጣድ,ምድጃ ) የተበጠሰ ወይም የተቃጠለ ከሆነ በመፍታተ ውስጡን በመመልከት ብልሽቱ ማወቅ ይቻላል።
#በመስማት
👉በመስማት ዕቃዎቹ ብልሽቱ ሲያጋጥማቸዉ ሙሉ በሙሉ ሥራቸዉን በማቐማቸዉ ብቻ ሳይሆን እየሰሩ በሚፈጥሩት ድምፅ ሊደርስ የሚችለውን ብልሽት አስቀድሞ ማስተካከል ይቻላል።
#በመመርመሪያ_መሣሪያ_በመጠቀም
👉ማንኛዉም የኤሌክትሪክ ዕቃ ብልሽት ሲገጥመዉ በቀላሉ የመመርመሪያ መሣሪያዎችን በመጠቀም የብልሽቱ ዓይነት ለይቶ ለማወቅና ለጥገና አመቺ መሆኑንና አለመሆኑን መለየት ይቻላል።
የመፈተሻ መሣሪያዎች:-
መልቲ ሜትር
ሜገር
መብራት
ቴሰተር
#መልቲ_ሜትር
👉ይህ የመመርመሪያ የመፈተሻ መሳሪያ ቮልቴጅን ፣ከረንትንና የሬዚስታንስ መጠን የሚለካልን መሣሪያ ነዉ።
👉በኤሌክትሪክ የሚሰሩ ዕቃዎች ሁሉ በዉስጡ ሬዚስታንስ (ከረንት ተቃዋሚ) አለዉ።
👉ከፍተኛ ጉልበት ያለዉ የኤሌክትሪክ ዕቃ ሬዚስታንሱ ሲለካ አነስተኛ ነዉ።
👉አነስተኛ ጉልበት ያለዉ የኤሌክትሪክ ዕቃ ሬዚስታንሱ ሲለካ መጠኑ ከፍተኛ ነዉ።
👉የተበጠሰ ገመድ ወይም ያልተገናኘ መስመር ሬዚስታንሱ በጣም ከፍተኛ ነዉ።
👉ያልተበጠሰ ገመድ ወይም በአቐራጭ የተገናኘ መስመር ሬዚስታንሱ ወደ ዜሮ ይጠጋል።
#በኤሌክትሪክ_የሚሰሩ_መሳሪያዎች_ጥገና
👉በኤሌክትሪክ የሚሰሩ እቃዎችን ለመጠገን በመጀመሪያ እቃዎችን ጠንቅቆ ማወቅ አስፈላጊ ነዉ።
👉በዚህ መሰረት አንድ ኤሌክትሪሺያን ማወቅ የሚገባዉ:-
እቃዉ እንዴት እንደሚሰራ መረዳት
በኤሌክትሪክ እቃ ላይ የተፃፉትን መረጃዎች ማወቅ
ለእቃዉ መጠገኛ የሚዉሉትን መለኪያ መሳሪያዎች አጠቃቀም ማወቅ
የሚጠገኑ እቃዎች ሲፈቱ በጥንቃቄ መረጃዎችን መሰብሰብ        
የጥገና ቅደም ተከተል መሰረት በማድረግ መታየት የሚገባቸዉ የመሳሪያዉ አካል በኃይልና በኤሌክትሪ መፈተሻ መሳሪያ መመርመር
ከኤሌክትሪክ መሳሪያው ወይም ከሚጠገኑ እቃዎች ጋር ግንኙነት ያላቸዉ ሰራተኞ ወይም ግለሰቦች ስለ እቃዉ ሁኔታ ማነጋገርና መረጃ መሰብሰብ
#ለሌሎችም ያጋሩ❗️
#ማንኛውንም_የኤሌክትሪክ_ስራ_ለማሰራት_ወይም_የሙያ_ስልጠና_ለመሰልጠን_የሚከተሉትን_ስልክ_ቁጥሮች_ያገኙናል
👇👇👇👇👇
0118644716
0991156969

#አሜን_ቴክኖሎጂ_ኢንስቲትዩት
#አሜን_ኤሌክትሪካል_እና_ኤሌክትሮሜካኒካል_ስራዎች_ስራ_ተቋራጭ
👍283🎉1
Amen Electrical Technology Official®
Photo
የ25%ቱ ታላቅ ቅናሽ ነገ ወይም በ30/01/2017ዓ.ም ይጠናቀቃል❗️ሰልጥነው ወደ ስራ የመግባት እቅድ ካለዎ በቀሩት ቀናት ይመዝገቡ❗️
👍9
#እንኳን_ደስ_አላችሁ❗️
====
↪️ ከዚህ በፊት ለአዲስ አመት( 25%) እና 12ኛ ክፍል ተፈትነው ውጤት ለቀረባቸው ወጣቶች(50%)  ያደረግነው ታላቅ ቅናሽ መስከረም 30 /2017ዓ.ም የተጠናቀቀ መሆኑ የሚታወስ ነው❗️
↪️ ባለፉት 3ቀናት ብቻ ከ50 በላይ ወጣቶች ስልጠናውን ለመውሰድ የተመዘገቡ ሲሆን ከፍተኛውን ቁጥር የሚይዙት የዩኒቨርሲቲ ተመራቂዎች ናቸው❗️
↪️ በዛሬው ዕለት ደግሞ #ከፍተኛ_ቁጥር ያላቸው ደንበኞቻችን ደውለው የቅናሹ ተጣቃሚ እንዲሆኑ ሲጠይቁን ነበር ሲሆን እኛም የደንበኞቻችን ፍላጎት ለማርካት ለተጨማሪ አንድ ሳምንት ማለትም እስከ ጥቅምት 09/2017ዓ.ም ማራዘማችን እየገለፅን ይህ ታላቅ ቅናሽ  ከተጠቀሰው ቀን በኋላ እንደማይራዘም እየገለፅን በነዚህ ቀናት ፈጥነው በመመዝገብ የእድሉ ተጠቃሚ እንዲሆኑ እናሳስባለን❗️
↪️ለመመዝገብ ሰልጣኞች ማሟላት ያለባቸው፦
1⃣. 2 ጉርድ ፎቶዎች(እየሰለጠኑ ማምጣት ይችላሉ)
2⃣. መታወቂያ ኮፒ
3⃣. የ12ኛ ክፍል የምስክር ወረቀት(50% ቅናሹን መጠቀም ለሚፈልግ ብቻ)
4⃣. የተቋሙን ማመልከቻ ፎርም መሙላት
5⃣. ክፍያዎን በካሺ ወይም በድርጅቱ አካውንቶች ገቢ ማድረግ ሲሆን የስልጠናው
#ሙሉ_የክፍያም
1⃣.
#የቀን ለ2 ወራት በሳምንት 3 ቀናት ከጥዋቱ 3-6 ሰዓት  የሚሰጥ ሲሆን ሙሉ ክፍያው 5400 ነው።
2⃣.
#የቀን ለ1ወር የሚቆይ በሳምንት 5 ቀናት ከቀኑ 8:00-11:00 የሚሰጥ ሲሆን ሙሉ ክፍያው 5400ብር ነው።
3⃣.
#የማታ ለ3ወራት በሳምንት 3ቀናት ከቀኑ12:00 እስከ 1:30  የሚሰጥ ሲሆን ሙሉ ክፍያው 4650 ነው።
4⃣.
#የቅዳሜና_እሁድ ለ3ወራት የሚሰጥ ሲሆን ቅዳሜ ከ8:00-11:00 እና እሁድ ከ3:00-6:00 የሚሰጥ ሲሆን ክፍያው 5850 ብር ነው።
5⃣.
#የግል(VIP) ለ1ወር የሚሰጥ ሲሆን ሰልጣኞች በሚመቻቸው ቀን የሚሰጥ ይሆናል❗️
➡️ስልጠነው የሚሰጠው #በክፍል#በወርክሾፕና #በሳይት_ልምምድ ሲሆን ስልጠናቸውን እንዳጠናቀቁ ልክ እንደዚህ ቀደሙ  ከተለያዩ ድርጅቶች ጋር የስራ ዕድል የሚፈጠርላቸው ይሆናል❗️
↪️ #እርስዎ_ባይፈልጉት_እንኳን ሌሎች ስለሚፈልጉት #ሼር ማድረግ እንዳይረሱ❗️

#የስልጠና_አይነቶች
1⃣. Advance building Electrical Installation
2⃣. Generator Maintenance and Installation with MTS &ATS and Motor Control System
3⃣. Electronic Maintenance such as  Fridge, washing machine, oven, stove, Tv etc እና ሌሎችም...


👉ልዩነታችን ግልፅ ነው ይመዝገቡ❗️ይሰልጥኑ❗️ልዩነት ፈጣሪ ባለሙያ ይሁኑ❗️ከፍተኛ ተከፋይ ይሁኑ❗️
👉በአጭር ጊዜ ስልጠና የረዥም ጊዜ ህልምዎን ያሳኩ❗️
#ለመስልጠን_ተመዝግባችሁ እየጠበቃችሁ ያላችሁ እነዚህን ውብ የሆኑ #ትምህርታዊ_ቪዲዮውዎዎችን እየተከታተላችሁ ቆዩ❗️
1. በ youtube ቻናላችን ስለሚሰጡ ስልጠናዎች ዝርዝር ማብራሪያ
https://youtu.be/sDFBV9eATRY?sub_confirmation=1
2. በህንፃ ኤሌክትሪክ መስመር ዝርጋታ ስልጠና ስለምናያቸው ዝርዝር ነጥቦች
https://www.youtube.com/watch?v=azoLC_Io30k&t=20s?sub_confirmation=1
3. ኤሌክትሪክ ስራ ከመጀመራችን በፊትና በኤሌክትሪክ ስራ ጊዜ መወሰድ ስላለባቸው ጥንቃቄዎች
https://m.youtube.com/watch?v=-cbxtwW5msQ&t=109s?sub_confirmation=1
4. መሰረታዊ ኤሌክትሪክሲቲ ክፍል-1
https://www.youtube.com/watch?v=eGrHbdA7Y0w?sub_confirmation=1
5. መሰረታዊ ኤሌክትሪክሲቲ ክፍል-2
https://www.youtube.com/watch?v=TEmw1PbmAmo?sub_confirmation=1
6. ኤሌክትሪክ ስራ ለመጀመር የሚያስፈልጉ መሳሪያዎች
https://youtu.be/b_m0Q3y63c8
7. የመልቲሜትር አጠቃቀም
https://www.youtube.com/watch?v=aQjoQyV-ypg?sub_confirmation=1
8. የህንፃ ኤሌክትሪክ መስመር ዝርጋታ ምልክቶች/ Building Electrical Installation Symbols https://www.youtube.com/channel/UCAdqgLHZGPPay3oBXmfC6Vw/?sub_confirmation=1
9. ለህንፃ ኤሌክትሪክ መስመር ዝርጋታ ስራ የምንጠቀምባቸው እቃዎችና ስታንዳርድ ክፍል-#1
https://youtu.be/2rtjPyOvrlo?sub_confirmation=1
10. ለህንፃ ኤሌክትሪክ መስመር ዝርጋታ ስራ የምንጠቀምባቸው እቃዎችና ስታንዳርድ ክፍል-#2
https://www.youtube.com/watch?v=dn205-0E3K8?sub_confirmation=1
#አድራሻ
https://rb.gy/8pwr92(ቦሌ ሚካኤል)

#በአይነቱ ልዩ የሆነውን የተግባር ስልጠናችን #ለመሰልጠን በነዚህ ስልክ ቁጥሮች ያገኙናል❗️
👇👇👇👇
0118644716
0991156969
👍277🤩1
Amen Electrical Technology Official®
#እንኳን_ደስ_አላችሁ❗️ ==== ↪️ ከዚህ በፊት ለአዲስ አመት( 25%) እና 12ኛ ክፍል ተፈትነው ውጤት ለቀረባቸው ወጣቶች(50%)  ያደረግነው ታላቅ ቅናሽ መስከረም 30 /2017ዓ.ም የተጠናቀቀ መሆኑ የሚታወስ ነው❗️ ↪️ ባለፉት 3ቀናት ብቻ ከ50 በላይ ወጣቶች ስልጠናውን ለመውሰድ የተመዘገቡ ሲሆን ከፍተኛውን ቁጥር የሚይዙት የዩኒቨርሲቲ ተመራቂዎች ናቸው❗️ ↪️ በዛሬው ዕለት ደግሞ #ከፍተኛ_ቁጥር…
#Reminder❗️
======
↪️ታላቁ ቅናሽ የተራዘመው እስከ #ቅዳሜ 09/02/ 2017 ዓ.ም መሆኑን አውቃችሁ ከወዲሁ እንድትመዘገቡ እናሳስባለን❗️
↪️በዚህ መሰረት በህንፃ ኤሌክትሪክ መስመር ዝርጋታ ስልጠና የተመዘገባችሁ፦
☑️ 27ኛው ዙር (ቅዳሜና እሁድ) ለ3ወራት የሚሰጠው ቅዳሜ 8:00 በ09/02/2017 ዓ.ም ይጀምራል።
↪️ 28ኛው ዙር #ሰኞ#ረቡዕና_አርብ ለ2ወራት የሚሰጠው ደግሞ ረቡዕ በ13/2017ዓ.ም ከጥዋቱ 3:00 ላይ ይጀምራል❗️
↪️የ29ኛው ዙር ማታው ፈረቃ እንዲሁ ለ3ወራት #ሰኞ_ረቡዕና_አርብ ከቀኑ 12:00 እስከ ምሽቱ 1:30 የሚሰጥ ስልጠና ሲሆን #አርብ በ15/02/2017 ከቀኑ 12:ሰዓት ላይ ይጀምራል❗️
↪️የግል(VIP) ደግሞ በማንኛውም ቀን መመዝገብና መጀመር ይችላሉ❗️
➡️የክፍያ መጠኑና ዝርዝር መረጃውን ከዚህ በፊት የለጠፍነውን ማየት ይችላሉ❗️
↪️ #እርስዎ_ባይፈልጉት እንኳን #ብዙዎች_ስለሚፈልጉት_ሼር በማድረግ #መልካምነትዎን_ያሳዩ❗️
#እናመሰግናለን🙏
👉ልዩነታችን ግልፅ ነው ይመዝገቡ❗️ይሰልጥኑ❗️ልዩነት ፈጣሪ ባለሙያ ይሁኑ❗️ከፍተኛ ተከፋይ ይሁኑ❗️
👉በአጭር ጊዜ ስልጠና የረዥም ጊዜ ህልምዎን ያሳኩ❗️

#አድራሻ
https://rb.gy/8pwr92 (ቦሌ ሚካኤል)

#ለተጨማሪ_መረጃ
👇👇👇
0118644716
0991156969
👍131👏1
2025/07/13 22:22:20
Back to Top
HTML Embed Code: