✅ 25th and 26th round #Advanced_building_Electrical_Installation_trainees on #Site_practice
✅round 27, 28 & 29 will start #Saturday, #wednsday & #Friday respectively❗️
✅If you need a part of these rounds Rigister now❗️
👉ልዩነታችን ግልፅ ነው ይመዝገቡ❗️ይሰልጥኑ❗️ልዩነት ፈጣሪ ባለሙያ ይሁኑ❗️ከፍተኛ ተከፋይ ይሁኑ❗️
👉በአጭር ጊዜ ስልጠና የረዥም ጊዜ ህልምዎን ያሳኩ❗️
ልዩነታችን ብቁ ባለሙያ ማድረጋችን ብቻ አይደለም የሥራ ባለቤት ማድረጋችንም ነው❗️
#አድራሻ፦
https://rb.gy/8pwr92 (ቦሌ ሚካኤል)
✅#ለተጨማሪ_መረጃ፡
👇👇👇
0118644716
0991156969

👍11❤1
✅#የቅጥር_ማስታወቂያ
➡️ዛሬም አንድ የቅጥር ደብዳቤ ልድርጅታችን ደርሶታል። ከላይ በተጠቀሰው መሰረት ከዚህ በፊት ከተቋማችን የሰለጠነ/ችና እና ቢያንስ 2 የስራ ልምድ ያለው/ላት በፕሮጀክት መጠናቀቅ ወይም በሌላ ምክንያት አሁን ስራ ያልሆ/ች ደብዳቤው ላይ በተገለፀው ደሞዝ የሚስማማ በዚህ ሊንክ ሙሉ ስምና ፣ ስልክ ቁጥር ላኩልን ! እንዲሁም አንድ ልምድ ያለው ባለሙያ ደመወዝ በድርጅት ስኬል በድምሩ 2 ልምድ ያለው በለሙያ ስለፈለጉ ስማችሁንና ስልክ ቁጥራችሁን ላኩልን!
@electricexpert
👉ድርጅታችን ለነዚህ ማስታወቂያዎች ምንም አይነት ክፍያ አልተቀበለባቸውም❗️

👍13
Amen Electrical Technology Official®
✅#እንኳን_ደስ_አላችሁ❗️ ==== ↪️ ከዚህ በፊት ለአዲስ አመት( 25%) እና 12ኛ ክፍል ተፈትነው ውጤት ለቀረባቸው ወጣቶች(50%) ያደረግነው ታላቅ ቅናሽ መስከረም 30 /2017ዓ.ም የተጠናቀቀ መሆኑ የሚታወስ ነው❗️ ↪️ ባለፉት 3ቀናት ብቻ ከ50 በላይ ወጣቶች ስልጠናውን ለመውሰድ የተመዘገቡ ሲሆን ከፍተኛውን ቁጥር የሚይዙት የዩኒቨርሲቲ ተመራቂዎች ናቸው❗️ ↪️ በዛሬው ዕለት ደግሞ #ከፍተኛ_ቁጥር…
✅#Reminder❗️
ቅናሹ ነገ ቅዳሜ የመጨረሻው ነው እንዲሁም 27ኛው፣ 28ኛ እና 29ኛው ዙር የሚጀምረው በሚመጣው ሳምንት ነው❗️በነዚህ ዙሮች የመሰልጠን ፍላጎት ያላችሁ ነገ የቅናሹ የመጨረሻ ቀን መሆኑን አውቃችሁ እንድትመዘገቡ እናሳስባለን❗️
↪️የቅዳሜና እሁድ ፈረቃ ስልጠና ቅዳሜ ጥቅምት 09/2017 ዓ.ም 8 ሰዓት ላይ ይጀምራል❗️

👍10❤1
ቀድመው ያለኩ ሁለት ባለሙያዎችን ልካናል ቀሪዎቻችሁን ደግሞ ቀጣይ እንልካችኋለን።
✅ አሁንም 1 የ2አመት አግባብነት ያለው ባለሙያ የሚፈልግ ድርጅት አለ ልምድ ያላችሁና በኤሌክትሪካል ኢንጅነሪንግ የተመረቀ ነው የሚል ሲሆን መስፈርቱ ስራው ደግሞ ሳይት ላይ የተሰሩ ሰራዎችን መከታተልና ሪፖርት ማድረግ የሚሰሩ ባለሙያውችን አቅጣጫ መስጠት ወዝተ ነው። መስፈርቱን የምታሟሉ ሙሉ ስም፣ ስልክ ቁጥርና CV በ @electricexpert ላኩልን❗️

👍9❤3
Amen Electrical Technology Official®
ቀድመው ያለኩ ሁለት ባለሙያዎችን ልካናል ቀሪዎቻችሁን ደግሞ ቀጣይ እንልካችኋለን። ✅ አሁንም 1 የ2አመት አግባብነት ያለው ባለሙያ የሚፈልግ ድርጅት አለ ልምድ ያላችሁና በኤሌክትሪካል ኢንጅነሪንግ የተመረቀ ነው የሚል ሲሆን መስፈርቱ ስራው ደግሞ ሳይት ላይ የተሰሩ ሰራዎችን መከታተልና ሪፖርት ማድረግ የሚሰሩ ባለሙያውችን አቅጣጫ መስጠት ወዝተ ነው። መስፈርቱን የምታሟሉ ሙሉ ስም፣ ስልክ ቁጥርና CV በ @electricexpert…
✅#ማስታወቂያ
👉ቅዳሜና እሁድ የሚሰጠው 27ኛው ዙር ስልጠና ዛሬ ተጀምሯል❗️
✅ስልጠናውን ለመሰልጠን ተመዝግባችሁ ዛሬ ያልመጣችሁ ነገ እሁድ ከዚህ በፊት ስልጠናቸውን ያጠናቀቁ የተቋም ምዘና ስለሚመዘኑ #ስልጠና_የለም። ስለዚህ ሁላችሁም በሚቀጥለው #ቅዳሜ በ16/02/2017 ዓ.ም ከቀኑ 8:00 በመገኘት ስልጠናቭሁን እንድትከታተሉ እናሳስባለን።

✅#አስደሳች_ዜና❗️
=======
👉በጣም ብዙ ደንበኞቻችን ከሩቅ ቦታ ስለምንመጣ ለ2 እና ለ3 ወራት እንደሚሰጠው #የህንፃ_ኤሌክትሪክ_መስመር_ዝርጋታ ስልጠና #በአንድ_ወር የሚያልቅም ብታዘጋጁልን ብላችሁ በጠየቃችሁን መሰረት #በአንድ_ወር_ብቻ ብቁ የምትሆኑበትን ነገር ግን 2 ወር እንደሚሰጠው ስልጠና በሳምንት 3 ቀናት ብቻ ሳይሆን በሳምን 5 ቀናት ከሰኞ-አርብ ከቀኑ 8:00-10:30 የሚሰጥ ፈረቃ ይዘንላችሁ መተናል❗️
👉ስለዚህ ከዛሬ ጀምሮ በመመዝገብ በአንድ ወር ብቻ #በክፍል፣#በወርክሾፕና_በሳይት ልምምድ አሰልጥነን አንቱ የተባሉ ባለሙያ ልናደርግዎና በቀጥታ #ልናስቀጥረዎ ዝግጅታችን ጨርሳናል❗️
👉ልዩነታችን ግልፅ ነው ይመዝገቡ❗️ይሰልጥኑ❗️ልዩነት ፈጣሪ ባለሙያ ይሁኑ❗️ከፍተኛ ተከፋይ ይሁኑ❗️
👉በአጭር ጊዜ ስልጠና የረዥም ጊዜ ህልምዎን ያሳኩ❗️
ልዩነታችን ብቁ ባለሙያ ማድረጋችን ብቻ አይደለም የሥራ ባለቤት ማድረጋችንም ነው❗️
#አድራሻ፦
https://rb.gy/8pwr92 (ቦሌ ሚካኤል)
✅#ለተጨማሪ_መረጃ፡
👇👇👇
0118644716
0991156969
=======
👉በጣም ብዙ ደንበኞቻችን ከሩቅ ቦታ ስለምንመጣ ለ2 እና ለ3 ወራት እንደሚሰጠው #የህንፃ_ኤሌክትሪክ_መስመር_ዝርጋታ ስልጠና #በአንድ_ወር የሚያልቅም ብታዘጋጁልን ብላችሁ በጠየቃችሁን መሰረት #በአንድ_ወር_ብቻ ብቁ የምትሆኑበትን ነገር ግን 2 ወር እንደሚሰጠው ስልጠና በሳምንት 3 ቀናት ብቻ ሳይሆን በሳምን 5 ቀናት ከሰኞ-አርብ ከቀኑ 8:00-10:30 የሚሰጥ ፈረቃ ይዘንላችሁ መተናል❗️
👉ስለዚህ ከዛሬ ጀምሮ በመመዝገብ በአንድ ወር ብቻ #በክፍል፣#በወርክሾፕና_በሳይት ልምምድ አሰልጥነን አንቱ የተባሉ ባለሙያ ልናደርግዎና በቀጥታ #ልናስቀጥረዎ ዝግጅታችን ጨርሳናል❗️
👉ልዩነታችን ግልፅ ነው ይመዝገቡ❗️ይሰልጥኑ❗️ልዩነት ፈጣሪ ባለሙያ ይሁኑ❗️ከፍተኛ ተከፋይ ይሁኑ❗️
👉በአጭር ጊዜ ስልጠና የረዥም ጊዜ ህልምዎን ያሳኩ❗️
ልዩነታችን ብቁ ባለሙያ ማድረጋችን ብቻ አይደለም የሥራ ባለቤት ማድረጋችንም ነው❗️
#አድራሻ፦
https://rb.gy/8pwr92 (ቦሌ ሚካኤል)
✅#ለተጨማሪ_መረጃ፡
👇👇👇
0118644716
0991156969
👍19
✅#ማስታወቂያ
👉ሰኞ፣ረቡዕ እና አርብ የሚሰጠውን ስልጠና ለመሰልጠን የተመዘገባችሁ 28ኛ ዙር ሰልጣኞች ነገ ረቡዕ በ13/02/2017 ጥዋት 3:00 ላይ ይጀምራል።

✅#እጅግ_ጠቃሚ_መረጃ
======
👉#የሙያ_ብቃት_ማረጋገጫ_ለማውጣት ወይም #ለሌላ_አገልግሎት ወደ #ነዳጅና_ኢነርጂ_ባለሰልጣን የመሄድ ሃሳብ ያላችሁ ቤተሰቦቻችን መስሪያ ቤቱ የአድራሻ ለውጥ እንዳደረገ አስታውቋል።
👉ለዝርዝር መረጃው ይህን ፎቶ ይመልከቱ❗️
👉#ለማንኛውም_የተግባር_ወይም_የፅሑፍ ምዘና እናዘጋጃለን❗️
አሜን ቴክኖሎጂ ኢንስቲትዩት
(የተግባር ሰዎች ምርጫ❗️)
#ፌስቡክ https://www.facebook.com/ameninstitutetechnology?mibextid=ZbWKwL
#Tiktok: tiktok.com/@amenelectricaltechnology
#Youtube: https://www.youtube.com/watch?v=azoLC_Io30k&t=20s=1

👍13❤1
Amen Electrical Technology Official®
✅#Reminder❗️ ====== ↪️ታላቁ ቅናሽ የተራዘመው እስከ #ቅዳሜ 09/02/ 2017 ዓ.ም መሆኑን አውቃችሁ ከወዲሁ እንድትመዘገቡ እናሳስባለን❗️ ↪️በዚህ መሰረት በህንፃ ኤሌክትሪክ መስመር ዝርጋታ ስልጠና የተመዘገባችሁ፦ ☑️ 27ኛው ዙር (ቅዳሜና እሁድ) ለ3ወራት የሚሰጠው ቅዳሜ 8:00 በ09/02/2017 ዓ.ም ይጀምራል። ↪️ 28ኛው ዙር #ሰኞ፣ #ረቡዕና_አርብ ለ2ወራት የሚሰጠው ደግሞ ረቡዕ…
✅#ማስታወቂያ
👉 በማታው ፈረቃ ሰኞ፣ረቡዕ እና አርብ የሚሰጠውን ስልጠና ለመሰልጠን የተመዘገባችሁ 29ኛ ዙር ሰልጣኞች ነገ አርብ በ15/02/2017 ከቀኑ 12:00 ላይ ይጀምራል።

👍9
Amen Electrical Technology Official®
✅#Reminder❗️ ====== ↪️ታላቁ ቅናሽ የተራዘመው እስከ #ቅዳሜ 09/02/ 2017 ዓ.ም መሆኑን አውቃችሁ ከወዲሁ እንድትመዘገቡ እናሳስባለን❗️ ↪️በዚህ መሰረት በህንፃ ኤሌክትሪክ መስመር ዝርጋታ ስልጠና የተመዘገባችሁ፦ ☑️ 27ኛው ዙር (ቅዳሜና እሁድ) ለ3ወራት የሚሰጠው ቅዳሜ 8:00 በ09/02/2017 ዓ.ም ይጀምራል። ↪️ 28ኛው ዙር #ሰኞ፣ #ረቡዕና_አርብ ለ2ወራት የሚሰጠው ደግሞ ረቡዕ…
#በቅዳሜና_እሁድ እንዲሁም #በማታው ፈረቃ የህንፃ ኤሌክትሪክ መስመር ዝርጋታ ሰልጥነው ወደ ስራ መግባት ከፈለጉ አሁንም ውስን ቦታዎች አሉን ፈጥነው ይመዝገቡ❗️
👍13
✅#ምዝገባ_ላይ_ነን❗️
✅#ይሰልጥኑ_ከፍተኛ_ተከፋይ_ይሁኑ❗️
====
👉ከታች ከተዘረዘሩት የስልጠና አይነቶችና የስልጠና ቀናት መርጠው ይሰልጥኑ ❗️ስልጠናዎቻችን እጅግ ልዩ የአጭር ጊዜ ስልጠናዎች ሲሆኑ ስልጠናችሁን እንደ ጨረሳችሁ #የተቋም_መዘናና_የCOC ምዘና ተመዝናችሁ ብቁ ለሆናችሁ ሰልጣኞቻችን በቀጥታ #ሥራ_የምናስቀጥር ይሆናል❗️
👉ይህን በአይነቱ ልዩ የሆነ ስልጠና ለሌሎችም #ሼር በማድረግ ውለታ ይዋሉላቸው❗️
👉ልዩነታችን ግልፅ ነው ይመዝገቡ❗️ይሰልጥኑ❗️ልዩነት ፈጣሪ ባለሙያ ይሁኑ❗️ከፍተኛ ተከፋይ ይሁኑ❗️
👉በአጭር ጊዜ ስልጠና የረዥም ጊዜ ህልምዎን ያሳኩ❗️
ልዩነታችን ብቁ ባለሙያ ማድረጋችን ብቻ አይደለም የሥራ ባለቤት ማድረጋችንም ነው❗️
#አድራሻ፦
https://rb.gy/8pwr92 (ቦሌ ሚካኤል)
✅#ለተጨማሪ_መረጃ፡
👇👇👇
0118644716
0991156969
✅#ይሰልጥኑ_ከፍተኛ_ተከፋይ_ይሁኑ❗️
====
👉ከታች ከተዘረዘሩት የስልጠና አይነቶችና የስልጠና ቀናት መርጠው ይሰልጥኑ ❗️ስልጠናዎቻችን እጅግ ልዩ የአጭር ጊዜ ስልጠናዎች ሲሆኑ ስልጠናችሁን እንደ ጨረሳችሁ #የተቋም_መዘናና_የCOC ምዘና ተመዝናችሁ ብቁ ለሆናችሁ ሰልጣኞቻችን በቀጥታ #ሥራ_የምናስቀጥር ይሆናል❗️
👉ይህን በአይነቱ ልዩ የሆነ ስልጠና ለሌሎችም #ሼር በማድረግ ውለታ ይዋሉላቸው❗️
👉ልዩነታችን ግልፅ ነው ይመዝገቡ❗️ይሰልጥኑ❗️ልዩነት ፈጣሪ ባለሙያ ይሁኑ❗️ከፍተኛ ተከፋይ ይሁኑ❗️
👉በአጭር ጊዜ ስልጠና የረዥም ጊዜ ህልምዎን ያሳኩ❗️
ልዩነታችን ብቁ ባለሙያ ማድረጋችን ብቻ አይደለም የሥራ ባለቤት ማድረጋችንም ነው❗️
#አድራሻ፦
https://rb.gy/8pwr92 (ቦሌ ሚካኤል)
✅#ለተጨማሪ_መረጃ፡
👇👇👇
0118644716
0991156969
👍30❤3🎉2🥰1
✅#አስቸኳይ_የቅጥር_ማስታወቂያ
===== ቀን 24/02/2017
#እባካችሁ_ሳታነቡ_አትላኩ❗️
አሜን ቴክኖሎጂ ኢንስቲትዩት #በህንፃ_ኤሌክትሪክ_መስመር_ዝርጋታ አስልጣኞችን አወዳድሮ መቅጥር ይፈልጋል።
#የስራ_መደብ፦ ዋና አሰልጣኝ
#የቅጥር_ሁኔታ፦ ቋሚ
#ደሞዝ፦ በስምምነት(እጅግ በጣም ጥሩ)
#ፆታ፦ አይለይም
#ብዛት፦ 2
#የስራ_ቦታ፦ አዲስ አበባ
#የመመዝገቢያ_ጊዜ፦ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለተከታታይ 6 ቀናት
#የት/ት ደረጃ፦ በኤሌክትሪካል/ በኤሌክትሮ ሜካኒካል ኢንጅነሪንግ የመጀመሪያ ዲግሪና የመመረቂያ ውጤት ከ3.25 በላይ ያለው/ት እንዲሁም በህንፃ ኤሌክትሪክ መስመር ዝርጋታ ደረጃ-4 COC ያለው/ት(ካለ)
#የስራ_ልምድ፦ ቴክኒክና ሙያ ተቋማት ላይ አሰልጣኝ ሆኖ የሰራና የህንፃ ኤሌክትሪክ መስመር ዝርጋታ ሥራ ላይ ከማሰልጠን ባሻገር የሥራ ልምድ ማቅረብ የሚችል/የምትችል።
#ለማመልከት፦ በአካል ለሚያመለክቱ ቦሌ ሚካኤል በሚገኘው ቢሯችን ከቅዱስ ሚካኤል ቤተክርስቲያን ፊትለፊት የሚገኘው ህንፃ 2ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 218 በመምጣት ማመልከት ይችላሉ። ወይም በኢሜል [email protected] መላክ ይችላሉ።
#ማሳሰቢያ፦
1. በአካል ለምታመለክቱ አመልካቾች ከላይ የተጠቀሱት ሁሉም ማስረጃዎች ኦርጅናል ከማይመለስ ኮፒ ጋር መቅረብ አለበት።
2. በኢሜል የምትልኩ የሁሉም ማስረጃዎች ኮፒ በአንድ PDF ተዘጋጅቶ መላክ አለበት ለፈተና ሲመጡ ለማመሳከሪያ ኦርጅናል ዶክመንቶችን ይዘው መቅረብ ይኖርባችኋል።
3. ከላይ የተጠቀሱትን መስፈርቶች የማታሟሉ እባካችሁ አታመልክቱ ሥራ ሥራ እያበዛችሁብን ነው ።
#አሜን_ቴክኖሎጂ_ኢንስቲትዩት
#ለተጨማሪ_መረጃ፦ 0118644716

👍32❤1
✅#የስልጠና_ማስታወቂያ
==
👉 ባሳምንት 5 ቀን ከሰኞ-አርብ ለ አንድ ወር የሚሰጠው #አድቫንስድ_የህንፃ_ኤሌክትሪክ_መስመር_ዝርግታ #ሰኞ ህዳር 02/2017 ዓ.ም ይጀምራል።
👉 #ሰኞ፣ #ረቡዕና_አርብ ለ 2 ወራት የሚሰጠው #የጀነሬተር_ዝርጋታ(With MTS & ATS) እና ጥገና እንዲሁም #ሞተር_ኮንትሮል_ሲስተም ደግሞ #ሰኞ ህዳር 9/2017 ዓ.ም ይጀምራል❗️
👉 እንዲሁም ሰኞ፣ #ረቡዕና_አርብ ለ 2 ወራት የሚሰጠው #የቤት_እቃዎች(ፍሪጅ፣ ልብስ ማጠቢያ ማሽን፣ ኦቨን፣ ማይክሮዌቭ ኦቭን፣ ስማርት ቲቪ ወዘተ ) ጥገና ደግሞ #ረቡዕ ህዳር 11/2017 ዓ.ም ይጀምራል።
👉ክፍያው ለ 3ቱም የስልጠና አይነቶች 6200 ብር ሲሆን ሰልጣኞች ስልጠናቸውን ሲያጠናቅቁ የተቋም ምዘና እና COC የሚመዘኑ ይሆናል❗️
👉ስልጠናው #በአሰልጣኝነትና_በዘርፉ_ስራ ላይ በቆዩ እጅግ የረጅም አመት ልምድ ባላቸው #ኤሌክትሪካል_ኢንጅነሮች የሚሰጥ ሲሆን በህንፃ ኤሌክትሪክ መስመር ዝርጋታና በጀነሬተር/ ሞተር ኮንትሮል ለሚሰለጥኑ በቀጥታ ከአሰሪ ድርጅቶች ጋር ለስራ የምናገናኝ ሲሆን #በቤት_እቃዎች ለሚሰለጥኑ ግን በከፊል የተወሰነ ቁጥር ላላቸው ብቻ የቅጥር እድል የምናመቻች ሲሆን በብዛት #በግል_መስራት የሚፈልጉ ካልሆነ ብዙ የቅጥር እድል እንደሌለው ከወዲሁ ለማሳሰብ እንወዳለን።
👉ይህን በአይነቱ ልዩ የሆነ ስልጠና ለሌሎችም #ሼር በማድረግ ውለታ ይዋሉላቸው❗️
👉ልዩነታችን ግልፅ ነው ይመዝገቡ❗️ይሰልጥኑ❗️ልዩነት ፈጣሪ ባለሙያ ይሁኑ❗️ከፍተኛ ተከፋይ ይሁኑ❗️
👉በአጭር ጊዜ ስልጠና የረዥም ጊዜ ህልምዎን ያሳኩ❗️
ልዩነታችን ብቁ ባለሙያ ማድረጋችን ብቻ አይደለም የሥራ ባለቤት ማድረጋችንም ነው❗️
#አድራሻ፦
https://rb.gy/8pwr92 (ቦሌ ሚካኤል)
✅#ለተጨማሪ_መረጃ፡
👇

👍19🎉2