tgoop.com/andromedainfo/7452
Last Update:
እ.ኤ.አ. በ1898 ኒኮላ ቴስላ በድምጽ ትእዛዙ ወደ ቀኝ እና ወደ ግራ እንድትታጠፍ በማዘዝ አንዲት ትንሽ ጀልባ (በRemote control) መቆጣጠር እንደምትችል አሳይቷል። ይሄ ዝግመተ ለውጥ “telautoatics” ግኝት አስገኘ። telautoaticsም የሬዲዮ ሞገዶች እና የሩቅ አውቶማቲክ እንስቃሴያዊ መሳሪያን በመጠቀም ጀልባውን በቀላሉ control አድርጎ እየነዳ ነበር።
ቴስላ በ85 አመቱ በኒውዮርክ በሚገኝ አነስተኛ ሆቴል ውስጥ በድህነት እና በችግር ህይወቱ አለፈ። በህይወት ሳለህ Obsessive compulsive በሚባል የአዕምሮ ዲስኦርደር እጅግም ተሰቃይቶ ነበር። አንዳንድ የሚያውቁት የቅርብ ሰዎች ሲጠየቁ የእራት ሳዕኑን ከመብላቱ በፊት ከአንድ ጊዜ በላይ ያጥበው እንደነበር ተመሳሳይ መልስ ሰጥተዋል። ብዙዎቹ የቴስላ ፈጠራዎች ሚስጥራዊ ናቸው እና እ.ኤ.አ.1943 ዓ.ም አሜሪካ ሁሉንም ወረቀቶችን አገኘች ከሞተ ከ73 ዓመታት በኋላ የተወሰኑ ረቂቆች እንዲታተሙ ተደረገ።
“️የህይወት ደስታ በአንተ መንገድ መሄድ እንጂ በሌሎች መንገድ መመራት አይደለም።”
“መጪው ጊዜ እውነት በራሷ ትናገር እና እያንዳንዱን ሰው እንደ ስራው እና እንደ ውጤቱ ይገምገም። እነሱ የአሁን ባለቤት ይሆኑ ይሆናሉ፤ ነገር ግን መጪውን ጊዜ የምሰራው ደግሞ እኔ ነኝ!: :”
“የጥላቻን ኃይል ወደ ኤሌትሪካል ኃይል
ብንለውጠው ኖሮ አለምን በሌሊት ለማብራት በቻልን ነበር!!”
©️ አርምሞ
፦Nikola Tesla
ድጋፋቸውን የማዉቀዉ Like 👍 ስታደርጉ ነዉ
BY አንድሮሜዳ (Sirnhatty)
Share with your friend now:
tgoop.com/andromedainfo/7452