ANDROMEDAINFO Telegram 7472
🏃ድሮ አባቴ ወክ ይዞኝ ሲወጣ እኔ እግሩ ስር ቶሎ ቶሎ ስራመድ የቀደምኩት ይመስለኝ ነበር።😏እሱ ግን ረጋ ብሎ በአንድ እርምጃ እጥፍ ይቀድመኛል የሚያስገርመው ነገር ደሞ አባት አደል??ሁሌ እጄን አይለቅም!!ከሱ እኩል መራመድ ሲያቅተኝ ሲደክመኝ ሲያይ ይባስ ይሸከመኛል...ትከሻው ላይ አድርጎ ከሰው ሁሉ በላይ ያደርገኛል እኩል ያራምደኛል ..

እና ምን ልላችሁ ፈልጌ ነው...አንተ ስታስብ ብዙ ርቀህ የሄድክ ይመስልካል ግን እዛው ነክ።እግዚአብሔር ሲያስብልህ ደሞ ቆመህ የቀረህ ይመስልካል ግን ብዙ ርቀሀል።ጥሎክ የሄደ አይምሰልክ ይዞህ እያስከተለህ ነው !!

ደክሞክ መራመድ አቅቶክም ሊሆን ይችላል ግን አትቸኩል ይሸከምካል።ሲሸከምክ ከፍ ትላለህ !! አይዟችሁ እሺ ፈጣሪ ያውቃል !!

📝 Bemmnet
ማንበባችዉን የማዉቀዉ ላይክ👍 ስታረጉ ነዉ

tgoop.com/andromedainfo/7472
Create:
Last Update:

BY አንድሮሜዳ (Sirnhatty)

Share with your friend now:
tgoop.com/andromedainfo/7472

View MORE
Open in Telegram

Telegram News

Date: |

Telegram Android app: Open the chats list, click the menu icon and select “New Channel.” The administrator of a telegram group, "Suck Channel," was sentenced to six years and six months in prison for seven counts of incitement yesterday. Select “New Channel” Ng, who had pleaded not guilty to all charges, had been detained for more than 20 months. His channel was said to have contained around 120 messages and photos that incited others to vandalise pro-government shops and commit criminal damage targeting police stations. Avoid compound hashtags that consist of several words. If you have a hashtag like #marketingnewsinusa, split it into smaller hashtags: “#marketing, #news, #usa.
from us

Telegram አንድሮሜዳ (Sirnhatty)
FROM American