Telegram Web
በዚህ ጊዜ በትክክለኛው ዋጋ እየተሸጠ የሚገኘው የሞባይል ካርድ ብቻ ነው😒
🆔 @aybalem_ende
አንዱ ደውሎ 📞 #ጥጋቡ ነህ አይደል ይለኛል...

#በምን_እድሌ_የኔ_ጌታ
🆔 @aybalem_ende
Sis.. አስበሽዋል ሸንኮራ መስበር የማይችል ልጅ ልብሽን ሲሰበር💔🤦‍♂

Join us:🆔 @aybalem_ende
ሴቶች ሲደባደቡ እንደማየት ደስ የሚል ነገር የለም😁👌

join us:🆔 @aybalem_ende
If my mom is in bad mood.

Then whole house is in bad mood


Join👉🆔 @aybalem_ende
Share  & Invite ur Friends
ላንቺ ስል አለምን ማቃጠል ካለብኝ አቃጥላለው...
.
.
አለ #ፀሀይ ጨረቃን ሲጀነጅን😜
🆔 @aybalem_ende
ብድር እያለብህ ውፍረትህ ከጨመረ አበዳሪን እንደመናቅ ነው😝😃
🆔 @aybalem_ende
የእንስሳት ደም ስታዩ የምትፈሩ ቺኮች ፔሬዳቹ ወተት ነው አንንዴ😁🤔

join:🆔 @aybalem_ende
አሁን በየረሰን መረጃ መሰረት ''መገናኛ ላይ ለገፅታ ግንባታ ተብለው የተነሱ ሊስትሮዎች ማታ ማታ በሀንግ የሰውን ፊት ገፅታ እያበላሹ ነው'' መንግስት ቢመለከተው🙄🙄

join:🆔 @aybalem_ende
ስሟ የሺ ሆኖ የኔ ብቻ ሁኚ ብለህ ከገገምክ.. brother ችግሩ ካንተ ነው😕

Join:🆔 @aybalem_ende
📝 Entrance 130 ያመጣው ልጅ እራሴን አጠፋለው አላለም...
:
#My_brother እንዳትሞክረው ይሔ ነጥብ ሲኦል እራሱ አያስገባም😜😂😋
🆔 @aybalem_ende
#ደስታ የከረሜላ ስም ሆኖ ብቻ ቀረ ማለት ነው።
🆔 @aybalem_ende
ውሻ ቢነክስህ መልሰህ ውሻውን አትነክሰውም። በህይወትህ የሚያጋጥሙህን መጥፎ ሰዎች እንዲሁ እለፋቸው። ዝም በላቸውና አንተ ከነሱ የተሻልክ መሆንህን አሳያቸው።

🆔 @aybalem_ende
“አይገርምህም ለዚህ #ሽሮ ህዝብማ እኔ #ጥብስ ነኝ” አላለችም? 🙊🙉😏

ለዚህ ነዋ የብዙዎች ፆም መፍቻ የሆንሽዉ 😜

እሄን አለ ብላቹ ሰምና ወርቅ ለማዉጣት የምትታገሉ ነገረኛ ሰዎች አርፋቹ ተቀመጡ 😂🤣
🆔 @aybalem_ende
አንዳንድ ሰው ግን😂😧
Join:🆔 @aybalem_ende
''ኑሮ በዚ ከቀጠለ.. የታሪክ ትምህርት ውስጥ ኑሮን ማሸነፍ የሚል ርዕስ መካተቱ አይቀርም'' ፍራሽ አዳሽ
🆔 @aybalem_ende
ፆሙ ከቂቤ ብቻ ሳይሆን ከዘይትም ነው.. 900 ብር😟
🆔 @aybalem_ende
በሚስቴና በጉንዳን መሀል ምንም ልዩነት የለም ብሎኝ እንዴት ስለው...

#ሁለቱም_ልብሴን_ያሶልቁኛል😜🤣
🆔 @aybalem_ende
ውስጣዊ ደስታ የሚገኘው ኪስ ውስጥ የረሳከውን ብር ስታገኝ ነው😘😘
🆔 @aybalem_ende
ቀናተኛዋ ሚስቴ ደውላ የት ነህ ስትለኝ ለቅሶ ቤት ነኝ ስላት ...

#እሺ_በቃ_ሟቹን_አገናኘኝ 😳😜🙊
🆔 @aybalem_ende
2025/09/05 23:16:18
Back to Top
HTML Embed Code: