Telegram Web
አንዷ ታክሲ ላይ ladies first ስላት "ቂጤን ልሾፈው ነው አይደል?" አላለችኝም ?!
:
#አረ_ቺኮች_አረጋጉት፤ ምንድነዉ እንዲህ የሰዉ ሀሳብ ቀድሞ ማወቅ 😁😂😁
🆔 @aybalem_ende
መኪናዬን 🚗ላሳጥብ ብዬ ለካ መኪና የለኝም🤔
🆔 @aybalem_ende
አውራት ብለን አደፋፍረን ልከነው "በጌታ የተወደድሽ እህቴ" ብሎ ጅንጀናውን አልጀመረም...

#ማነህ_ሰውዬ አንተ እንደወደድካት ንገራት የጌታውን ታውቃለች😏
🆔 @aybalem_ende
#እኛ_ማለት_እኮ አከሌን ድፋልኝ አከሊትን ስበርልኝ ቀንጥስልኝ እያልን የምንፀልይ ምስኪን ህዝቦች ነን🙊🙈🙉
🆔 @aybalem_ende
አንድ ጀለሴ በአንድ ማማ ወተት 5 ዳቦ🥖🍞 በላሁ አላለኝም...

#My_brother አንተ ላሟ🐄 ብትሰጥህ ዳቦ ቤቱን ትበላዋለህ🤣🤣😂
🆔 @aybalem_ende
#ሞሮኮ_ባዝ እንግባ እላታለው ሞሮኮ ድረስ ሄደን ብላኝ እርፍ.... #አንቺም ተቆጥረሽ ነው አይደል 100 ሚሊየን ህዝብ የሆነው😜
🆔 @aybalem_ende
አባት ወደ ቢሮው ሊሄድ ቦርሳውን እያዘገጃጀ እያለ ልጁ መጣና...
" አባየ መስሪያ ቤትህ ልትሄድ ነው ?"
"አዎ"
" አባየ ቢሮህ በሰዓት ስንት ነው የሚከፍልህ ?"
" ይህ የአንተ ጉዳይ አይደለም... አይመለከትህም" " አባየ ንገረኝ ፈልጌው ነው ? " አይን አይኑን እያየ
" ውይ ምን ያደርግልሃል ... እሺ 100 ብር ነው " ብሎት ሊሄድ ሲል
" አባየ 50 ብር አበድረኝ "
" አንተ ልጅ ላቤን ጠብ አድርጌ የማመጣው ላንተ ኮልኮሌ መግዣ መሰለህ ? ዞር በል ወደዛ አሁን ልሂድበት " ሲለው ልጁ እያለቀሰ ወደ መኝታ ቤቱ ገብቶ ጋደም አለ ፡፡ አባት የልጁ ማልቀስ ስላሳዘነው ወደ ልጁ መኝታ ክፍል ሄደ
" ልጀ ተኛህ እንዴ ? " " አልተኛሁም " አለው እምባውን ከአይኑ ላይ አየጠረገ "50 ብርህን እንካ " ልጁ እየሳቀ ተቀበለው
" ደስ አለህ አይደል ? ሰዓት ስለደረሰ ልሂድ "
" ቆይ አባየ እንዳትሄድ" ከአልጋው ስር የሰበሰበውን ሳንቲም እና ብሮች አወጣና ለአባቱ አሳየዉ
" አባየ ይኸ አጎቶቼ እኛ ቤት ሲመጡ የሚሰጡኝን የሰበሰብኩት ብር ነው አንተ ከሰጠኸኝ ብር ጋር ሲደመር መቶ ብር ይሆናል ይኸን ብር እንካ #ለአንድ_ሰዓት ከኔ ጋር አብረኸኝ እንድትሆን እፈልጋለሁ...

ለልጆቻችን #ብር ሳይሆን #ግዜ እንስጣቸው፡፡
🆔 @aybalem_ende
አስቀያሚ ቺኬን ከአያቴ ጋር ላስተዋውቃት ይዣት ሔጄ #ትሬዛ እባላለሁ ስትለው...
:
የኔ ልጅ #ጉሬዛ ነው ያልሽኝ 😳😳
🆔 @aybalem_ende
#እንግሊዘኛን ለብቻ ሲያወሩት ነው ቀላል ! ችግሩ ከሰው ጋር ሲያወሩት ነው!
#ተደናበርኩልሽ_ጥይት_እንደሳተኝ😜🤣
🆔 @aybalem_ende
ሺ አመት አይኖር ሚሪንዳየን ገዝቼ ብጠጣስ?
🆔 @aybalem_ende
የርቀት ፍቅር አስቀያሚ ፓርት ከሚስትህ ጋር መደባደብ አለመቻልህ ነው።😏😏
🆔 @aybalem_ende
ልጋብዝህ ብሎ ወስዶኝ ምሳ ከበላን ቡሃላ ሂሳብ 96 ብር ሲመጣ..

ድፍን መቶ ነው የያዝኩት ለ 96 ብር ብዬ አልዘረዝርም ከፍለህ ውጣ አላለኝም።😏😏
🆔 @aybalem_ende
ፈግግ ካልክ ጥሩ ጓደኞች ኮስተር ካልክ የተሸበሸበ ግንባር ይኖርሃል።
#እስኪ_አንዴ_እንሳቅ_አይቆጥርም😂
🆔 @aybalem_ende
በህይወቴ ውስጥ ሁሉንም አሟልቻለው አሁን የቀረኝ... ገንዘብ💰 ቤት🏠 መኪና🚘 ሚስትና ልጅ👩‍👦 ብቻ ነው😜😂
🆔 @aybalem_ende
ኮሌታው ተቦጫጭቆ ያለቀ ሸሚዝ እጠቢልኝ ብሎ ሲወረውርላት ምን ብትለው ጥሩ ነው....
:
"አንገትህን ሲበላህ ኮሌታህን ነው እንዴ የምታከው"
🆔 @aybalem_ende
ቁርሱን ሁለት ቀን አድሮ ፀጉር ያወጣ ፓስታ አቅርባለት "ቆይ ሹካ እና ማንኪያ ላምጣልህ!" ብላ ወደ ጓዳ ስትገባ ምናላት…
"ይልቅ እንዝርትና ቀሰም አምጪልኝና ልፍተለው!" 😂

🆔 @aybalem_ende
ፎቶዋ ስር 1 ላይክ እና 1 ኮሜንት ያላት ልጅ

Comment ስር ሄዳ Thanks all😊


😆😂🤣
Join👉🆔 @aybalem_ende
Share  & Invite ur Friends
ዝምተኛ ከመሆኔ የተነሳ ቤት እንግዳ መጥቶ እኔን ነው ተጫወት የሚለኝ😐🤦‍♂

Join: 🆔 @aybalem_ende
You tube ላይ Couple ነን ብላችሁ እምትመጡ ትንንሽ ልጆች ግን

ቤት ምንም አይሏችሁም


😆😂🤣
Join👉🆔 @aybalem_ende
Share  & Invite ur Friends
me as a motivator..

bro መቼም ቢሆን በህልምህ ተስፋ እንዳትቆርጥ! መተኛትህን ቀጥል😎

join: 🆔 @aybalem_ende
2025/09/05 15:59:35
Back to Top
HTML Embed Code: