BAHRETIBEBAT Telegram 879
ህዳር 26 የፃድቁ አባታችን የአቡነ ሰላማ ከሳቴ ብርሃን ልደታቸው ነው።

፨ ገድልህን ቆሞ የሰማ 80 ዓመት
ተቀምጦ የሰማ 40 ዓመት የሰራው ሀጥያቱን ይቅር እልልለታለሁ።

፨ በበዓልህ ቀን ለቤተክርስቲያን በስምህ ቄጤማ እንኳ የጎዘጎዘ፣ ወጥ በመሰራት፣ እንጨት በመፍለጥ በመሳሰሉት የበረከት ስራ የተሳተፈ 15 ትውልድ ድረስ እምርልሀለው። የሚል ታላቅ ቃልኪዳን የተቀበሉ አባት ናቸው። አዲስ አበባ ውስጥ ጽላታቸው 72 ንቡ ሚካኤል ቤተክርስቲያን ውስጥ ብቻ ይገኛል። ዋናው ገዳማቸው ያለው ትግራይ ውስጥ ነው። በረከታቸው ይደርብን።

tgoop.com/bahreTibebat/879
Create:
Last Update:

BY ባህረ ጥበባት

Share with your friend now:
tgoop.com/bahreTibebat/879

View MORE
Open in Telegram

Telegram News

Date: |

The initiatives announced by Perekopsky include monitoring the content in groups. According to the executive, posts identified as lacking context or as containing false information will be flagged as a potential source of disinformation. The content is then forwarded to Telegram's fact-checking channels for analysis and subsequent publication of verified information. 4How to customize a Telegram channel? How to build a private or public channel on Telegram? In 2018, Telegram’s audience reached 200 million people, with 500,000 new users joining the messenger every day. It was launched for iOS on 14 August 2013 and Android on 20 October 2013. Those being doxxed include outgoing Chief Executive Carrie Lam Cheng Yuet-ngor, Chung and police assistant commissioner Joe Chan Tung, who heads police's cyber security and technology crime bureau.
from us

Telegram ባህረ ጥበባት
FROM American