BESTLETTERS Telegram 6089
በውሽንፍር ውስጥ ነበር ያየኃት...የሆነ ሰቅጣጭ አየር...እየጣደፈች ስትሄድ ነበር...ያለ ጥላ...እኔ እያነከስኩኝ ነበር...ከደረሰብኝ የመኪና አደጋ ላመል ማገገሜ ነበር...

ትዝ ይለኛል ተጨማሪ እረፍት ልጠይቅ ወደ መስሪያ ቤት እየሄድኩ ነበር...የመኪናዎቹን ፍጥነት ያላገገመ እግሬ የሚቋቋም አልመሰለኝም...የዜብራ መንገድ ጫፍ ላይ ቆሜ በመኪናዎቹ እየተበሳጨሁ ነበር ያየኃት....'ምን አይነቶቹ ህሊና ቢሶች ናቸው...ዜብራ ላይ መቆሜን እንዴት አያስቡም' እያልኩ በውስጤ ሳጉተመትም ነበር አጠገቤ የቆመችው....'እነዚህ እኮ ካልገቡባቸው አያቆሙም' ብላ አየችኝ....'መፍጠን ስለማልችል ነው የቆምኩት...'...አልኳት ወደ እግሬ እያየሁ....እጄን ያዘችኝ....ከዛ እርምጃዋን በእኔ ልክ ገታች...'እየተጣደፈች አልነበር አሁን ምን ጎተታት' ስል ልቤን ሞገትኩ....'እንጃ' አለኝ ልቤ....'ውሽንፍር አይደል እንዴት አብራኝ ልትበሰብስ ወደደች....'....ጥያቄ ደገምኩ....'እንጃ'....መለሰ ልቤ....

በመጨረሻም ዜብራ መንገድ ላይ አይተው እንዳላየ ያለፉኝን ሹፌሮች አመሰገንኩ..ያጣደፋቸውን ጉዳይ መረቅኩ...ሌላው ሳይቀር የገጨኝን መኪና ወሮታ መክፈል ቃጣኝ....አንዳንዴም ወለምታ ቆንጆ ነው ለካ.....እንኳን አመመኝ....

Shewit

join for more👇

https://www.tgoop.com/shewitdorka
https://www.tgoop.com/shewitdorka
https://www.tgoop.com/shewitdorka

tgoop.com/bestletters/6089
Create:
Last Update:

BY 📖 የ ተ ቀ ደ ደ ው ማስታወሻ 📖 ©ሶፊ

Share with your friend now:
tgoop.com/bestletters/6089

View MORE
Open in Telegram

Telegram News

Date: |

With the administration mulling over limiting access to doxxing groups, a prominent Telegram doxxing group apparently went on a "revenge spree." Choose quality over quantity. Remember that one high-quality post is better than five short publications of questionable value. The channel also called on people to turn out for illegal assemblies and listed the things that participants should bring along with them, showing prior planning was in the works for riots. The messages also incited people to hurl toxic gas bombs at police and MTR stations, he added. Step-by-step tutorial on desktop: Telegram offers a powerful toolset that allows businesses to create and manage channels, groups, and bots to broadcast messages, engage in conversations, and offer reliable customer support via bots.
from us

Telegram 📖 የ ተ ቀ ደ ደ ው ማስታወሻ 📖 ©ሶፊ
FROM American