BILAL_JEMA Telegram 8923
"እኛ የአላህ ነን ወደ አላህም ተመላሾች ነን"
إنا لله وإنا إليه راجعون
በሀራ ከተማ በታላቁ መስጂድ ለብዙ አመታት ሶላት በማሰገድ ያገለገሉት ሸይኽ አደም ሙሐመድ ወደ አኺራ ተሻገሩ።
ሸይኽ አደም ሙሐመድ (ሸይኽ አደም ከራሃማ)  ሙሉ ህይወታቸውን ለዲን የሰጡና ለአመታት የመሻይኮችን መስመር ያስቀጠሉ ነበሩ። አስ ሱና ቲቪ በሸይኻችን ማለፈ የተሰማውን ሀዘን እየገለፀ አሏህ ማረፊያቸውን ጀነት ያደርግላቸው ዘንድ እና ለመላ ቤተሰባቸው እንዲሁም ለሁሉም ሙስሊም አሏህ ሶብሩን ይለግሰን ዘንድ አሏህን ይማጸናል።  

የቀብር ስነስርቱ ነገ ማክሰኞ  መስከረም 13  በታላቁ የዳና መስራች የሸይኽ አህመዱ ዳንይ ዶሪህ በሚገኝበት በመንደራ  ይከናወናል ። አላህ ይዘንለወት!
.....................................................................
إن العلماء ورثة الأنبياء وإن الأنبياء لم يورثوا دينارا ولا درهما إنما ورثوا العلم
  ዑለማዎች የነብያቶች ወራሾች ናቸው ነብያቶችም ዕውቀትን እንጂ ለዑመቶቻቸው ገንዘብን አላወረሱም። የሁሉም ነብያቶች እምነት የሆነዉን ኢስላምን በማስፋፋትና በማስተማር አይነተኛና የማይተካ ሚና ያላቸው ዑለማዎች ናቸው። ወደ አኼራ ያለፉትን የአሏህ እዝነት አይለያቸው ያሉትንም አሏህ ያቆይል አሚን።

tgoop.com/bilal_jema/8923
Create:
Last Update:

BY ቢላሉል ሀበሽይ ጀመአ

Share with your friend now:
tgoop.com/bilal_jema/8923

View MORE
Open in Telegram

Telegram News

Date: |

The imprisonment came as Telegram said it was "surprised" by claims that privacy commissioner Ada Chung Lai-ling is seeking to block the messaging app due to doxxing content targeting police and politicians. Telegram channels fall into two types: More>> As five out of seven counts were serious, Hui sentenced Ng to six years and six months in jail. “Hey degen, are you stressed? Just let it all out,” he wrote, along with a link to join the group.
from us

Telegram ቢላሉል ሀበሽይ ጀመአ
FROM American