CHAOSOFTHEMIND Telegram 9414
Forwarded from Adonay (Amen Assefa (Adonay))
ያልተሰየመ ያልተቦረሸ - ፭

ተይ ፍቅርዬ ልቤን እርሺው
ቀደሽ ወግተሽ ወዲያ ጣዪው
እሺ በዪኝ ስሚኝ ሆዴ ልቤን ትፊው
አይሁን መሻትሽ አይሁን ጥማትሽ
አታልሚኝ አትናፍቂኝ ትዝ አልበልሽ

ተይ ፍቅርዬ ልቤን እርሺው
ሂጂ ከቤተስኪያን ተጠመቂ ጠበል
ቄሱ ከቤት መጥቶ ወግድ ክፉ ይበል
በእከደከ ሰይጣን ቤትሽን አስረጪው
ርዥራዥ ቁራሹን አክክ ብለሽ ትፊው
ጎትችው በግዳጅ ከውስጥሽ መንጭቂው

ተይ ፍቅርዬ ልቤን እርሺው
ዘንጊው እባክሽን ከነመፈጠሩ
አይናፍቅሽ ትዝታው አይናፍቅሽ ጠረኑ

እኔ እንደው ዘምኜ
ሰልጥኛለሁ ሠይጥኛለሁ አልሆንሽም
ካንቺ ዘንዳ እንዲያድር ልቤን አልሰጥሽም

Adonay / @AdonayInks



tgoop.com/chaosofthemind/9414
Create:
Last Update:

ያልተሰየመ ያልተቦረሸ - ፭

ተይ ፍቅርዬ ልቤን እርሺው
ቀደሽ ወግተሽ ወዲያ ጣዪው
እሺ በዪኝ ስሚኝ ሆዴ ልቤን ትፊው
አይሁን መሻትሽ አይሁን ጥማትሽ
አታልሚኝ አትናፍቂኝ ትዝ አልበልሽ

ተይ ፍቅርዬ ልቤን እርሺው
ሂጂ ከቤተስኪያን ተጠመቂ ጠበል
ቄሱ ከቤት መጥቶ ወግድ ክፉ ይበል
በእከደከ ሰይጣን ቤትሽን አስረጪው
ርዥራዥ ቁራሹን አክክ ብለሽ ትፊው
ጎትችው በግዳጅ ከውስጥሽ መንጭቂው

ተይ ፍቅርዬ ልቤን እርሺው
ዘንጊው እባክሽን ከነመፈጠሩ
አይናፍቅሽ ትዝታው አይናፍቅሽ ጠረኑ

እኔ እንደው ዘምኜ
ሰልጥኛለሁ ሠይጥኛለሁ አልሆንሽም
ካንቺ ዘንዳ እንዲያድር ልቤን አልሰጥሽም

Adonay / @AdonayInks

BY Beautiful mess


Share with your friend now:
tgoop.com/chaosofthemind/9414

View MORE
Open in Telegram


Telegram News

Date: |

3How to create a Telegram channel? Telegram is a leading cloud-based instant messages platform. It became popular in recent years for its privacy, speed, voice and video quality, and other unmatched features over its main competitor Whatsapp. Users are more open to new information on workdays rather than weekends. Hui said the messages, which included urging the disruption of airport operations, were attempts to incite followers to make use of poisonous, corrosive or flammable substances to vandalize police vehicles, and also called on others to make weapons to harm police. While the character limit is 255, try to fit into 200 characters. This way, users will be able to take in your text fast and efficiently. Reveal the essence of your channel and provide contact information. For example, you can add a bot name, link to your pricing plans, etc.
from us


Telegram Beautiful mess
FROM American