tgoop.com/christsbelievers/4243
Create:
Last Update:
Last Update:
. #አእምሮን_ማንቃት
👇
በድቅድቁ ጭለማ ውስጥ ታላቅ ብርሀን አያለሁ
ነገን መኖር የምፈልገውም ለዚህ ነው...
አውቃለሁ እያንዳንዱ ሰው የየራሱ የሆነ የህይወት መንገድ አለው... ነገር ግን ብዙዎች የራሳቸውን የህይወት መንገድ መጓዝ አቁመው ሰዎች ስለሚራመዱባቸው የህይወት መንገድ አስተያየትና ሀሳብ በመስጠት ተጠምደው ህልማቸውን መኖር ተስኗቸው በአጭሩ ተቀጭቷል...እኔ ግን ይህ በፍጹም በኔ ህይወት እንዲሆን አልፈቅድም...
ምንም አይነት ዋጋ ያስከፍለኝ የራሴን የህይወት መንገድ በእግዚአብሔር ቃል ሚዛን እየመዘንኩ መራመዴን እቀጥላለሁ.....
እርሶስ ምን ወስነዋል? የራሳቸውን ትተው የሰው ከሚያዩትና ከሚያወሩት ወገን ኖት ወይስ የራሳቸው የህይወት መንገድ የሚያስከፍለውን ዋጋ ከፍለው ለመጓዝ ከወሰኑትና ከቆረጡት ወገን ኖት?
#የተመቸው_ለሚወደው_ሼር
━━━━━⊱✿⊰━━━━━
✍ @Hiskelboy
Channel @Christsbelievers
@Christsbelievers
@Christsbelievers
🔺ይ🀄️ላ🀄️ሉን🔺
BY Christsbelievers
Share with your friend now:
tgoop.com/christsbelievers/4243