COFFEEANDSCRIBBLINGS Telegram 642
ማለቅ የተሳናቸው ጽሁፎች
ጽሁፍ 1
8፤ወደ፡ሰማይ፡ብወጣ፥አንተ፡በዚያ፡አለኽ።ወደ፡ሲኦልም፡ብወርድ፥በዚያ፡አለኽ።
9፤እንደ፡ንስር፡የንጋትን፡ክንፍ፡ብወስድ፥እስከባሕር፡መጨረሻም፡ብበር፟፥
10፤በዚያ፡እጅኽ፡ትመራኛለች፥ቀኝኽም፡ትይዘኛለች። ይላል እረኛው ንጉስ (ስድብ አይደለም።)

ከሰው ጋር መኖር ያንገላታው ሰው፣ ወደሰማይ ይውጣ። እንደጥጥ የተከመሩ ደመናዎች ያገኛል። እጅ ዘርግተው ቡጭቅ የሚደረጉ የሚመስሉ። ከዚህ ማን ዶላቸው? ያለተመልካች ያምራሉ።
ስራ የጠመመበት፣ መዳከር የበዛበት ሰው ወደሰማይ ይመልከት። ከሊቅ እስከደቂቅ የሚሆኑ የሰማይ ወፎች አሉ። ንስር ክንፉን አጠፍ ሳያደርግ በአየር ላይ ይንሳፈፋል። ቁራዎች በማን አለብኝነት
ይገላመጣሉ። (ቁራ በባህላችን መጥፎ ገድ አይደል? እፈራ ነበር። በአጋጣሚ ቁራዎች የሚያዘወትሩበት ቦታ ኖርሁ። ሲያሻቸው ይጣላሉ። ሲያሻቸው ተቃቅፈው ይቀመጣሉ። ሲያሻቸው ይታጠባሉ። ደግሞ ተቧድነው እባብ ይተናኮላሉ። ይጮኻሉ። ታዲያ የሌሉበት ቦታ ስቀይር፣ ናፈቁኝ። ቁራ የለም እንዴ እዚህ። ቁራ ደስ ይላል። እንደውም መልካም ገድ ሳይሆን አይቀርም።) ደግሞ እንደቀስት ያሉ ትናንሽ ወፎች አሉ። ብን ብን የሚሉ። ጭራቸው የረዘመ፣ ጸጉራቸው ወደላይ የተበጠረ። ቀለማቸው የሚያምር። ደቃቆች። ደግሞ ትላልቅ አሞራዎች።

ሰማይ ሁሌ አዲስ ነው አለች አንዲት ጓደኛዬ።

ፍቅር እየያዘ ያመለጠው አኩኩሉ ያጫወተው ሰው ቢኖር ራሱን ከዛፎች መኃል ይውሰድ። ዛፎች መተከላቸውን አይቶ አለመሞኘት፣ ያውቃሉ ብዙ ነገር። ዝም ብሎ እንደሚያስተውል አዛውንት የታዘቡት ብዙ አለ።

ጽሁፍ 2

Someone just said nothing suffers more than your writing in your life and it made me really concerned.
It is very true. I give everything else time but my writing. I don't know why.
But I want to change that.

So I am writing nonsense. To get back to it. To ease the flow.

A lot of people speak French here. But it is a different kind of French. It is not the French the French speak. They have made it their own.

Now, despite learning French on Duolingo for years and even other platforms, I can't say much.

Can I listen? Yes. I can understand ehat they are saying.

And I say, oui.
Ahhhh
'C'est vrai'.
And sometimes when I have gathered myself together well, 'Desole'.
@coffeeandscribblings

tgoop.com/coffeeandscribblings/642
Create:
Last Update:

BY Coffee and Scribblings

Share with your friend now:
tgoop.com/coffeeandscribblings/642

View MORE
Open in Telegram

Telegram News

Date: |

bank east asia october 20 kowloon It’s yet another bloodbath on Satoshi Street. As of press time, Bitcoin (BTC) and the broader cryptocurrency market have corrected another 10 percent amid a massive sell-off. Ethereum (EHT) is down a staggering 15 percent moving close to $1,000, down more than 42 percent on the weekly chart. “Hey degen, are you stressed? Just let it all out,” he wrote, along with a link to join the group. The best encrypted messaging apps Members can post their voice notes of themselves screaming. Interestingly, the group doesn’t allow to post anything else which might lead to an instant ban. As of now, there are more than 330 members in the group.
from us

Telegram Coffee and Scribblings
FROM American