Telegram Web
🚨 ዌስትሀሞች ቅዳሜ በኤቨርተን ከተረቱ አሰልጣኝ ዩሊያን ሌፕቲጌ በዌስትሀም ያላቸዉ ቦታ አደጋ ላይ ይወድቃል።


[Guardian]


"Share" @dynamicsport
              @dynamicsport
👍8
🚨 አርሰናሎች በኢንትራ ፍራንክፈርቱ ተጫዋች ሁጎ ላርሰን ላይ ፍላጎት ካላቸዉ ክለቦች መካከል ይገኙበታል።

[CaughtOffside]

"Share" @dynamicsport
              @dynamicsport
👍6
🚨 ማንችስተር ዩናይትዶች በክረምቱ የባየርንሙኒኩን አማካኝ ሊዮን ጎሬዝካን ለማስፈረም ተጫዋቹ በሙኒክ ያለዉን ሁኔታ እየተከታተሉ ይገኛሉ።

➛ [Plettigoal]

"Share" @dynamicsport
              @dynamicsport
👍1
🚨 ሊቨርፑሎች የሪያልማድሪዱን ተጫዋች አዉሬሊን ቹአሚኑን ለማስፈረም ከተጫዋቹ ወኪል ጋር ግንኙነት አድርገዋል።

➛ [Daily Express]

"Share" @dynamicsport
              @dynamicsport
👍10
🚨 BREAKING!


ኪልያን ምባፔ አሁንም ከፈረንሳይ ብሔራዊ ቡድን ስብስብ የሚቀር ይሆናል።

➛ [Le_Parisien]

"Share" @dynamicsport
              @dynamicsport
👍7
🚨 NEW:-


ዴቪድ አላባ ወደ ልምምድ የተመለሰ ሲሆን ከኳስ ጋር ልምምድ ጀምሯል።


"Share" @dynamicsport
              @dynamicsport
😍8👍4
🚨 OFFICIAL:-

የእንግሊዝ ብሔራዊ ቡድን ስብስቧን ይፋ አድርጋለች!

"SHARE" @dynamicsport
@dynamicsport
👍5
🚨 OFFICIAL:-


ቪክተር ጊዮኬሬሽ የቻምፕዮንስሊግ የሳምንቱ ምርጥ ተጫዋች በመባል ተመርጧል።


"Share" @dynamicsport
              @dynamicsport
👍6
🚨 NEW;-


አልቫሮ ሞራታ በልምምድ ላይ በጭንቅላተ ላይ ግጭት ደርሶበት ወደ ሆስፒታል ገብቷል።

በሆስፒታል ክትትል እየተደረገለት የሚገኝ ሲሆን ከባድ ጉዳት ግን አይደለም። በዚህ ሳምንት ለሚላን አይጫወትም።

[Larazon_es]

"Share" @dynamicsport
              @dynamicsport
👍4
🚨 የአርሰናሉ ተጫዋች ዴክላን ራይስ የእግሩ ጣቱ ተሰብሮ በጉዳት ላይ ቢገኝም እስከነህመሙ ለአርሰናል እና ለእንግሊዝ ለመጫወት ለመሞከር እየተዘጋጀ ይገኛል።

➛ [Matt_Law_DT]

"Share" @dynamicsport
              @dynamicsport
😱3👍2😭1
🚨 ሳምፖሊ ወደ ፈረንሳዩ ክለብ!


አሰልጣኝ ሆርጌ ሳምፖሊ የፈረንሳዩ ክለብ ስታዲ ሬኒስ አዲስ አሰልጣኝ ለመሆን በቋሚ ቦታ ላይ ይገኛሉ።


➛ [Sebnonda]


"Share" @dynamicsport
              @dynamicsport
👍6
🚨 የአርሰናሉ ተጫዋች ቶማስ ፓርቴ ለመጪዉ ኢንተርናሽናል ብሬክ በጋና ብሔራዊ ቡድን ጥሪ ሳይደረግለት ቀርቷል።


"Share" @dynamicsport
              @dynamicsport
👍3😁3👀2🥴1
🚨 የ UAE ክለብ አሰልጣኙን አሰናበተ!


የዩናይትድ አሰብ ኤሞሬትስ ፕሮ ሊግ ቡድን የሆኑት አል አይኖች አሰልጣኛቸዉን ሄርናን ክሪስፖን በይፋ አሰናብተዋል።


"Share" @dynamicsport
              @dynamicsport
👍4
🚨 አርሰናሎች ፍላጎታቸዉን አቀዘቀዙ!


ብሬንትፎርዶች ተጫዋቻቸዉን ብሬይን ምብዌሞን 60 ሚልዮን ፓዉንድ ከገመቱ በኃላ አርሰናሎች ካሜሮናዊዉ ተጫዋች ላይ ያላቸዉን ፍላጎት አቀዝቅዘዋል።


[Football Insider]


"Share" @dynamicsport
              @dynamicsport
😁41👍1
🚨 ቪክቶር ኦሲምሄን ቶተንሀም ላይ ሁለት ጎል ካስቆጠረ በኃላ ዘንድሮ ለጋላታሳራይ:-


👕 8 ጨዋታዎች
⚽️ 6 ጎሎች
🎯 3 አሲስቶች


"Share" @dynamicsport
              @dynamicsport
👍7👏1
🚨 ቤንጃሚን ሴስኮ ባለፈዉ ክረምት አርሰናልን ለመቀላቀል በቁምነገር አስቦ ነበር ነገርግን አምንትቷል። ያመነታዉም በቋሚ 11 የሚጫወትበትን ቦታ ማግኘቱ ላይ እርግጠኛ ባለመሆኑ ነዉ።


መድፈኞቹ ከ ካይ ሀቨርዝ በላይ መጫወት እንደሚችል ዋስትና እንደሌለዉ ግልፅ አድርገዉለታል።


[Daily Mail]

"Share" @dynamicsport
              @dynamicsport
👍8😱1💔1
ትላንት የተደረጉ ተጠባቂ ጨዋታዎች

🇪🇺 በዩሮፓ ሊግ

ጋላታሰራይ 3-2 ቶተንሀም
ሮያል ዩኔን 1-1 ሮማ
አያክስ 5-0 ማካቢ ቴል አቪቭ
ሆፈናየም 2-2 ሊዮን
ላዚዮ 2-1 ፖርቶ
ማንችስተር ዩናይትድ 2-0 ፓኦክ

🇪🇺 በአውሮፓ ኮንፈረንስ ሊግ

ቼልሲ 8-0 ኖዋህ


"Share" @dynamicsport
              @dynamicsport
👍3
ዛሬ የሚደረጉ ጨዋታዎች

🇩🇪በጀርመን ቡንደስሊጋ

04:30 | ዩኒየን በርሊን ከ ፍራይበርግ

🇫🇷በፈረንሳይ ሊግ 1

04:45 | ማርሴ ከ አክዥሬ

🇮🇹በጣልያን ሴሪ ኤ

04:45 | ሊቼ ከ ኢምፖሊ

🇪🇸በስፔን ላሊጋ

05:00 | ራዮ ቫልካኖ ከ ላስፓልማስ

🇸🇦በሳውዲ ፕሮ ሊግ

02:00 | አል ሪያድ ከ አል ናስር


"Share" @dynamicsport
              @dynamicsport
👍31
🚨 ኤሲ ሚላኖች የተጫዋቻቸዉን የቲያኒ ሬንደርስን ዉል ለማደስ እያደረጉ ያሉት ንግግር በዕድገት ላይ ይገኛል።

[Fabrizio Romano]

"Share" @dynamicsport
              @dynamicsport
👍61
2025/07/12 20:25:44
Back to Top
HTML Embed Code: