Telegram Web
🚨 ትሬንት አሌክሳንደር አርኖልድ በቀጣይ ክረምት በሊቨርፑል ያለዉ ዉል ሲጠናቀቅ ወደ ሪያልማድሪድ ለማምራት ፍላጎት አለዉ።

➛ [90min_Football]

"Share" @dynamicsport
              @dynamicsport
👌5👍2
🚨 BREAKING!


ሌኒ ዮሮ ወደ ማንችስተር ዩናይትድ ልምምድ ተመልሷል።


"Share" @dynamicsport
              @dynamicsport
😍14👍5🤡4
🚨 የቀድሞዉ የማንችስተር ሲቲ ተጫዋች ቤንጃሚን ሜንዲ ያልተከፈለዉን ክፍያ አስመልክቶ ማንችስተር ሲቲን በክሱ አሸንፏል።


[Mail Sport]


"Share" @dynamicsport
              @dynamicsport
👍15
🚨 ሊቨርፑሎች የተከላካይ ተጫዋቻቸዉን የአንዲ ሮበርትሰንን ዉል ለማደስ ንግግሮችን ለመክፈት አቅደዋል።


[Football Insider]


"Share" @dynamicsport
              @dynamicsport
👍73🙏1
🚨 NEW:-


አል ሂላሎች የኔይማርን ዉል በጥር ወር ለማቋረጥ እያሰቡ ይገኛሉ።


➛ [UOLEsporte]

"Share" @dynamicsport
              @dynamicsport
👍12💔3
🚨 BREAKING!


አዉሬሊን ቹአሚኒ በቁርጭምጭሚቱ ላይ ጉዳት ያስተናገደ ሲሆን ለ 1 ወር ከሜዳ ይርቃል።

[AranchaMOBILE]

"Share" @dynamicsport
              @dynamicsport
😁7😱3💔1
🚨 OFFICIAL:-


የዌስትሀሙ ተጫዋች ሞሀመድ ኩዱስ ከቶተንሀም ጋር በነበረዉ ጨዋታ ባሳየዉ ተገቢ ያልሆነ ፀባይ ቅጣት የተላለፈበት ሲሆን የሁለት ጨዋታ እገዳ እና የ 60,000 ፓዉንድ የገንዘብ ቅጣት ተጥሎበታል።


"SHARE" @dynamicsport
@dynamicsport
👍91
🚨 NEW:-


ኔይማር ያስተናገደዉን የሀምስተሪንግ ጉዳት ተከትሎ ከ
4 - 6 ሳሞንታት ድረስ ከሜዳ የሚርቅ ይሆናል።


"SHARE" @dynamicsport
@dynamicsport
👍5😁2💔2
🚨 NEW:-


ሪያልማድሪዶች በቀጣዮቹ ሳምንታት በቡድኑ ላይ መሻሻሎች ከሌላ አሰልጣኛቸዉን ካርሎ አንቾሎቲን ላለማሰናበት ያላቸዉን ሀሳብ የሚተውት ይሆናል።


➛ [Relevo]

"Share" @dynamicsport
              @dynamicsport
👍11
🚨 ማንችስተር ዩናይትዶች የስፖርቲንግ ሊዝበኑን አጥቂ ቪክቶር ጊዮኬሬሽን ማስፈረም ይፈልጋሉ።


ተጫዋቹ ከሩበን አሞሪም ጋር ዳግም ሊገናኝ ይችላል።

➛ [MEN]

"Share" @dynamicsport
              @dynamicsport
🙏14🔥4👎2🥱2
🚨 ዩናይትዶች ቅጣት ተጥሎባቸዋል!

ማንቸስተር ዩናይትዶች ከ ቼልሲ ጋር ባደረጉት ጨዋታ በጨዋታዉ ተጫዋቾቻቸዉ ከአምስት ጊዜ በላይ ቢጫ ካርድ በመመልከታቸዉ የ 50,000 ፓዉንድ የገንዘብ ቅጣት ተጥሎባቸዋል።

ዩናይትዶች ይህንን ድርጊት ዘንድሮ ለሁለተኛ ጊዜ ያደረጉ ሲሆን ከቶተንሀም ጋርም አድርገዉት ነበር።

➛ [MEN]

"Share" @dynamicsport
              @dynamicsport
👍9🤣61😱1
🚨 ማንችስተር ዩናይትድ እና አርሰናል በቀጣይ ክረምት ሌሮይ ሳኔ ነፃ ወኪል የሚሆን ከሆነ ሳኔን የማስፈረም ፍላጎት አላቸዉ።


➛ [Plettigoal]

"Share" @dynamicsport
              @dynamicsport
👍11
TEFTA FEST
Saturday Nov 09
Addres Bole South Get Hotel
Entrance Only 300 ETB
3👍2🔥1🥱1
🚨 BREAKING!


ሼፍልድ ዩናይትዶች ከ 100 ሚልዮን ፓዉንድ በላይ በሆነ ዋጋ በአሜሪካ ባለሀብት ለመገዛት ተቃርበዋል።


ስምምነቱ በ EFL እንደሚፈረምም መተማመን አለ።


"Share" @dynamicsport
              @dynamicsport
👍131
🚨 NEW:-

አል ሂላሎች ኔይማርን ለመተካት የአልናስሩን ተጫዋች ክርስቲያኖ ሮናልዶ ኢላማ ካደረጓቸዉ ተጫዋቾች ዝርዝር ዉስጥ ይገኛል።

[Sport]

"Share" @dynamicsport
              @dynamicsport
😁15👍9🥱1👀1
🚨 ዳግላስ ሉዊዝ ወደ አስቶን ቪላ ዳግም መመለስ ይፈልጋል።😳🇧🇷


ተጫዋቹ በዩቬንቱስ አሰልጣኝ ቲያጎ ሞታ ትንሽ ነዉ እየተጠቀመበት የሚገኘዉ በዚህም ተጨማሪ የመጫወቻ ጊዜ ማግኘት ይፈልጋል።

[cmdotcom]

"Share" @dynamicsport
              @dynamicsport
👍6🙏2
🚨 አስቶን ቪላዎች በቻምፕዮንስሊጉ በክለብ ብሩጅ 1 ለ 0 ከተረቱ በኃላ በቻምፕዮንስሊጉ የመጀመሪያ ሽንፈታቸዉን አስተናግደዋል።


"Share" @dynamicsport
              @dynamicsport
👍10🙏1
🚨 ሪያል ማድሪዶች በ2025 ትሬንት አሌክሳንደር አርኖልድን ተቀዳሚ ኢላማቸዉ አድርገዉ ይመለከቱታል።


[Fabrizio Romano]


"Share" @dynamicsport
              @dynamicsport
👍7
ትላንት የተደረጉ ጨዋታዎች

🇪🇺በአውሮፓ ቻምፒዮንስ ሊግ

ክለብ ብሩጅ 1-0 አስቶን ቪላ
ሻካታር ዶኔክስ 2-1 ያንግ ቦይስ
ሬድ ስታር ቤልግሬድ 2-5 ባርሴሎና 
ፌይኖርድ 1-3 ሳልዝበርግ
ኢንተር ሚላን 1-0 አርሰናል
ፒኤስጂ 1-2 አትሌቲኮ ማድሪድ
ስፓርታ ፕራግ 1-2 ብረስት
ስቱትጋርት 0-2 አታላንታ
ባየር ሙኒክ 1-0 ቤኔፊካ

🇪🇹በኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ

ድሬደዋ 0-1 ሀዲያ ሆሳዕና
ወልዋሎ አዲግራት 1-2 ንግድ ባንክ


"Share" @dynamicsport
              @dynamicsport
👍3
ዛሬ የሚደረጉ ተጠባቂ ጨዋታዎች

🇪🇺 በዩሮፓ ሊግ

02:45 | ጋላታሰራይ ከ ቶተንሀም
02:45 | ሮያል ዩኔን ከ ሮማ
05:00 | አያክስ ከ ማካቢ ቴል አቪቭ
05:00 | ሆፈናየም ከ ሊዮን
05:00 | ላዚዮ ከ ፖርቶ
05:00 | ማንችስተር ዩናይትድ ከ PAOK

🇪🇺 በአውሮፓ ኮንፈረንስ ሊግ

05:00 | ቼልሲ ከ ኖሃ

"Share" @dynamicsport
              @dynamicsport
👍5
2025/07/12 15:52:19
Back to Top
HTML Embed Code: