Telegram Web
🚨 ቦሪሽያ ዶርትመንዶች ጆቤ ቤሊንግሀምን ማስፈረም ይፈልጋሉ።

➛ [The Sun]

"Share" @dynamicsport
              @dynamicsport
👍72
🚨 NEW:-


የአስቶን ቪላዉ ተጫዋች ሞርጋን ሮጀርስ በእንግሊዝ ብሔራዊ ቡድን ጥሪ ተደርጎለታል።


"Share" @dynamicsport
              @dynamicsport
👌9👍2👏1
🚨 BREAKING!


ጋሪ ሊንከር ከ 'Match of the Day' በዉድድር ዓመቱ መጨረሻ ላይ ከ26 ዓመታት በኃላ የሚለቅ ይሆናል።


➛ [Rob Haris]


"Share" @dynamicsport
              @dynamicsport
😱5
🚨 ጄሬሚ ዶኩ ከቤልጂየም ስኳድ ዉጪ ሆኗል።


"Share" @dynamicsport
              @dynamicsport
👍21
🚨 አስቶን ቪላዎች በጥር የዝዉዉር መስኮት የቼልሲዉን ተጫዋች ኬርናን ዴዉስብሪ ሀልን ለማስፈረም ፍላጎት አሳይተዋል።


ተጫዋቹ በቼልሲ በኤንዞ ማሬስካ ስር የመጫወታ ጊዜ በማጣቱ ደስተኛ አይደለም እና ለመልቀቅ እያሰበ ይገኛል።


➛ [Fichajes]

"Share" @dynamicsport
              @dynamicsport
👍2👌2
🚨 OFFICIAL:-


የፈረንሳዩ ክለብ ሬኒስ ሆርጌ ሳምፖሊን አዲሱ አሰልጣኛቸዉ አድርገዉ በይፋ ሾመዋል።

"SHARE" @dynamicsport
@dynamicsport
👍7
🚨በማንችስተር ዩናይትድ የሩበን አሞሪም እቅድ የሚሆነው ከኋላ በሶስት ተከላካይ መጀመር ነው።

[Fabrizio Romano]

"Share" @dynamicsport
              @dynamicsport
👍5🥴2
🚨ክሪስታል ፓላስ ፣ ዎልቭስ ፣ ሳውዝሀምፕተን እና ሌስተር ሲቲ የዴቪድ ሞይስ ፈላጊ ከሆኑ ቡድኖች መካከል ሲሆኑ አሰልጣኙም ወደ ፕሪምየር ሊግ የመመለስ ፍላጎት አላቸው።

[talkSPORT]

"Share" @dynamicsport
              @dynamicsport
🚨 NEW:-


ሮማዎች ኤሪክ ቴን ሀግን አዲሱ አሰልጣኛቸዉ አድርገዉ ለመቅጠር እያሰቡ ይገኛሉ።

➛ [ASRomaPress]

"Share" @dynamicsport
              @dynamicsport
😁8👍5
🚨 ሜሰን ማዉንት በማንችስተር ዩናይትድ በሩበን አሞሪም ስር ቁልፍ ሚና የሚጫወት ይሆናል።

➛ [The Sun]

"Share" @dynamicsport
              @dynamicsport
🙏8👍2😁1😐1
🚨 ሌሮይ ሳኔ በባየር ሙኒክ ቤት ኮንትራቱን ለማራዘም ፍላጎት አለው። ነገርግን የ28 አመቱ ተጫዋች ከስምምነት ላይ ለመደረስ ጥቂት መንገዶች ይቀሩታል።

ሳኔ በባየር ሙኒክ ቤት አዲስ ኮንትራት ለመፈረም በዓመት ከ2-4ሚሊየን ዩሮ የሚደርስ ክፍያ መቀነስ ይኖርበታል።

[Plettigoal]

"Share" @dynamicsport
              @dynamicsport
🚨 ሪያል ማድሪድ እና ማንችስተር ዩናይትድ የባየር ሙኒኩን የተከላካይ ስፍራ ተጨዋች አልፎንሶ ዴቪስን ለማስፈረም ፍላጎት ቢኖራቸውም ተጨዋቹ ግን ከሀንሲ ፍሊክ ጋር በባርሴሎና ሊገናኙ ይችላሉ።

[TEAMtalk]

"Share" @dynamicsport
              @dynamicsport
❤‍🔥3
🚨 ማንችስተር ሲቲ የኤሲ ሚላኑን ግብ ጠባቂ ማይክ ሜኞን ለማስፈረም አቅደዋል።

[Fichajes]


"Share" @dynamicsport
              @dynamicsport
🚨 የኢኳዶሩ ኢንተርናሽናል ተጨዋች ማርኮ አንጉሎ በ22 አመቱ በትላንትናው እለት በመኪና አደጋ ህይወቱ አልፏል። 🕊🙏 🇪🇨

"Share" @dynamicsport
              @dynamicsport
💔15😢2
🚨ሪያል ማድሪድ የ26 አመቱን የቶተንሃም ተከላካይ የሆነውን ክርስቲያን ሮሜሮን ለማስፈረም የነበራቸውን ፍላጎት ውድቅ ሊያደርጉ ነው።

[Football Insider]

"Share" @dynamicsport
              @dynamicsport
🚨 ጁቬንቱሶች ጆናታን ዴቪድን ለማስፈረም ከሚፎካከሩት ውስጥ ግንባር ቀደም ተፋላሚዎች ሲሆኑ ማንችስተር ዩናይትድ ፣ሊቨርፑል እና ኢንተር ሚላንም የሊሉን አጥቂ በክረምቱ ለማስፈረም ከሚፈልጉ ቡድኖች መካከል ይገኙበታል።

[footmercato]

"Share" @dynamicsport
              @dynamicsport
1
🚨 ኪያኖ ዳየር በቼልሲ የሚያቆየው ኮንትራት ወደ መጨረሻው አመት እየተቃረበ ሲሆን በርካታ የእንግሊዝ እና የአውሮፓ ክለቦች ጉዳዩን እየተከታተሉት ይገኛሉ።

[MailSport]

"Share" @dynamicsport
              @dynamicsport
👍1
🚨⛔️ 𝐁𝐑𝐄𝐀𝐊𝐈𝐍𝐆: ቼልሲ ዌስሊ ፎፋና ከፈረንሳይ ብሄራዊ ቡድን እራሱን ማግለሉን አረጋግጧል። 👀🇫🇷

ፎፋና ቼልሲ ከአርሰናል ጋር ካደረገው ጨዋታ በኋላ በግራ ጉልበቱ ላይ ህመም ተሰምቶታል።

ክለቡም ምንም አይነት ሃላፊነት መውሰድ አይፈልግም።

[FabrizioRomano]

"Share" @dynamicsport
              @dynamicsport
5👍3
🚨 አንቶኒ በማንችስተር ዩናይትድ ባለው ሁኔታ ደስተኛ ስላልሆነ ወደፊት የሚጫወተውን ሚና ለመረዳት ከክለቡ ጋር መነጋገር ይፈልጋል።

ሁኔታው ካልተቀየረ ክለቡን ለመልቀቅ ይፈልጋል።

[UtdDistrict]

"Share" @dynamicsport
              @dynamicsport
👍4
2025/07/09 12:41:23
Back to Top
HTML Embed Code: